Ready to Leave

እሄዳለሁ ብዬ ስሄድ ዘልቅያለው
የእህል ውሀን ነገርንማ አውቃለው
የእህል ውሀን ነገርንማ አውቃለው

አባይን ተሻግሮ አባይሆይ አለ ወይ
ሞትና መለየት አንድ አይደለም ወይ

እዛ ማዶ ያለሽው እዛፍ ስር
ሰራተኛ ነኝ ቆሞ አዳሪ
ማንም እንደራስህ ባይሆንህ
ለራስህ መሆኑ ነህ
ሞልቶ ነገር አንተ አይሆንህ
ገር አፈር መሆኑ ነህ

ገናናው ወይ ስንዴ ሰርቄያለው
የእህልውሃም ነገር እንደሆነ አውቃለሁ

ያለሽበት ሀገር
ጸሐይ ነው ዳመና
እኔስ እመጣለው
ወዳንቺማ ተራ ወዳንቺማ ተራ

አባይን ተሻግሮ አባይሆይ አለ ወይ
ሞትና መለየት አንድ አይደለም ወይ
አንድ አይደለም ወይ



Credits
Writer(s): Emahoy Tsege Mariam Gebru
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link