Yefikir Emebit

የፍቅር እመቤት እእ ጓዴ የትዳሬ የልቤ ሰው
ያንችን እጃ በእኔስ በኩል ትዝታሽ ልቤን ወረሰው
ኧረ ፍቅርሽ ፍቅርሽ ፍቅር አይ ፍቅረሽ ፍቅርሽ የልቤ ውስጥ እሳት
ይጎዳል የ እ መነምናል ያደላል ለህመም ለክሳት

የለውም ታውቂዋለሽ ከጎኔ ሌላ ሰው
ጭንቄን የሚያውቅልኝ ሀሳብ የማወሳው
ርቀሽኝ ምንልሁን ሳይሽ የማረካው
እንዲ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ
እንዲ ነው የኔ ልብ አምኖ ከተመካ

ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
አንችው ነሽ መደሀኒቱ አትራቂው እቱ
ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
ያላንችም አይሆንለት ተይ እዘኝለት

የፍቅር እመቤት እእ ጓዴ የትዳሬ የልቤ ሰው
ያንችን እጃ በእኔስ በኩል ትዝታሽ ልቤን ወረሰው
ኧረ ፍቅርሽ ፍቅርሽ ፍቅርሽ አይ ፍቅረሽ የልቤ ውስጥ እሳት
ይጎዳል የ እ መነምናል ያደላል ለህመም ለክሳት

ከልብሽ ቤት ይስራ አይነቃነቅም
እንዳታሳፍሪው ካንችው ጋር ነው የትም
በደስታ እንደጀመርን በደስታ እንጨርሰው
ይሰማሽ ጭንቀቴ ወይ በይኝ አንች ሰው
ይሰማሽ ጭንቀቴ ወይ በይኝ አንች ሰው

ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
ያላንችም አይሆንለት ተይ እዘኝለት
ሆዴስ ማን አለው ልቤስ ማን አለው
አንችው ነሽ መደሀኒቱ አትራቂው እቱ



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Neway Debebe
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link