Checheho

አሀሀሀሀሀ ሁዉዉዉ
ሂሂሂ ኤሄ
ወይ በለኝ እስኪ ወይ በለኝ
አንተዬ እየናፈኩኝ
ወይ በለኝ እስኪ ወይ በለኝ
አንተዬ እምወድህ ነኝ
እናቱ ከላስታ አባቱ ከጎንደር
ተወለደ ሸጋ ከጨጨሆ መንደር
ለመድሀኒአልም ጨጨሆ ወርጄ
ሀረግ የመሰለ መለሎ መጣሁኝ ደጅህ
ከአምባሰል ጨጨሆ መንገዱ መራቁ
አቅደው አይወዱ ምን ቢጠነቀቁ
ቢጠነቀቁ ቢጠነቀቁ
እንቅፋትም ይምታኝ እሾህም ይውጋኝ
ይሄን አሳ መሳይ ጠይም እስካገኝ
አሳይ መሳይ
ጨጨሆ ጨጨሆ ለመድሀኒአለም ተሳልኩኝ
ጨጨሆ ጨጨሆ ወይ እኔን ጎንደር ይምራኝ
ጨጨሆ ጨጨሆ መድሀኒአለም ወይ አንተን ደሴ ያምጣልኝ
እንዳላበራው
ነዶ ነዶ ጧፌ አለቀ
ጨጨሆ ጨጨሆ
ከደሴ ከተማው ራቀ
ገላ ሰውነቱን ሰውነቴ እየናፈቀ
ሳቢሳ ሳቢሳ ሳቢሳ
ሳቢሳዬ ብረሪልኝ
ብረሪ ብረሪ ብረሪ
ናፍቆቴን ንገሪልኝ
ጨነቀኝ ጠበበኝ ናፈቀኝ
ሳቢሳዬ ብረሪልኝ
አህ አህ አህ
ጨነቀኝ ጠበበኝ
ኦህ አህ አህ
ሳቢሳዬ ብረሪልኝ
ሳቢሳ ሳቢሳ ሳቢሳ ሳቢሳ
ብረሪ ብረሪልኝ
ብርርርርር አህ
አሀሀሀሀ
ወይ በለኝ ወይ በለኝ እስኪ ወይ በለኝ
አንተዬ እየናፈኩኝ
ወይ በለኝ እስኪ ወይ በለኝ
አንተዋ የምወድህ ነኝ
እናቱ ከላስታ አባቱ ከጎንደር
ተወለደ ሸጋ እጨጨሆ መንደር
ለመድሀኒአልም ጨጨሆ ወርጄ
ሀረግ የመሰለ ምናሉህ
መጣሁኝ ደጅህ
እልልል እልልልል እልል እልል በሉልኝ የጨጨሆ ቆንጆ ደሴ ገባልኝ
እሰይ እሰዬ እሰይ እሰዬ
እሾህ ቢወጋኝ እንቅፋት ቢመታኝ ጨጨሆ ላይ ያለው መድሀኒአለም ሰማኝ
እሰይ እሰዬ
ጨጨሆ ጨጨሆ ጨጨሆ
የጨጨሆ ልጅ ነው የውል
ጨጨሆ ጨጨሆ ጨጨሆ
የንብ አውራ መሳይ መላ ነው
ጨጨሆ ጨጨሆ ጨጨሆ
አይሄድም ከኔ ተነጥሎ
እንሄዳለን ጨጨሆ ጨጨሆ ጨጨሆ
እንመጣለን ወሎ ወሎ ወሎ ወሎ ወሎ
እንሄዳለን ጨጨሆ ጨጨሆ ጨጨሆ
ሳቢሳ ሳቢሳ ሳቢሳ
ሳቢሳዬ ብረሪልኝ
ብረሪ ብረሪ ብረሪ
ናፍቆቴን ንገሪልኝ
ጨነቀኝ ጠበበኝ ናፈቀኝ
ሳቢሳዬ ብረሪልኝ
አህ አህ አህ
ጨጨጨሆ መድሀኒአለም
አህ አህ አህ
ሳቢሳዬ ብረሪልኝ
አህ አህ አህ
ጨጨሆ መድሀኒአለም
አህ አህ አህ (ሳቢሳዬ ብሪሪልኝ)
ብርርር በዬ



Credits
Writer(s): Aster Aweke
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link