Kulun

ኦሆሆሆሆሆሆሆ
እህህህህህህ
እኔስ ብዬ ነበር ትዳር እይዛለሁ
ስፈራ ስፈራ ይኸው መሽቶ ቀረሁ
ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት
ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት
ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት
ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት
እኔስ ብዬ ነበር ትዳር እይዛለሁ
ስፈራ ስፈራ ይኸው መሽቶ ቀረሁ
ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት
ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት
ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት
ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
እህህህህህህ
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
እህህህህህህ
ቸኩለው ቢሮጡ ያለ እቅድ
መሰበር አለና ከመንገድ
ማስተዋል ለራሴ ይጠቅመኛል
ከሚመጣው መዘዝ ያድነኛል
ከሚመጣው መዘዝ ያድነኛል
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
ትዳር ጥሩ ነበር ብቻውን
አራግፎት ቢመጣ እንከኑን
ኡኡኡ
አፍሶ መልቀሙን
የሚገኝ የትዳር ጓደኛ
ማን ይሆን የነገው ተረኛ
ኤሄይይ
ባይሆን ወረተኛ
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
እህህህህህህ
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
እህህህህህህ
እኔስ ብዬ ነበር ትዳር እይዛለሁ
ስፈራ ስፈራ ይኸው መሽቶ ቀረሁ
ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት
ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት
ኩሉን ተኳኳልኩና ቀረሁኝ ከቤት
ነገ ዛሬን ሲተካ አለሁ በፍርሃት
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
እህህህህህህ
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
እህህህህህህ
መራጭ ነሽ ይሉኛል ጓደኞቼ
ብመርጥስ ምን አለ ሰው አይቼ
ያገኙትን አፍሰው ቢበሉት
ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት
ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት
መራጭ ነሽ ይሉኛል ጓደኞቼ
ብመርጥስ ምን አለ ሰው አይቼ
ያገኙትን አፍሰው ቢበሉት
ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት
ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት
ብፈራም ልክ ነው ስሜቴ
ትዳርን አክብጄ ማየቴ
ኡኡኡ
ለነገው ሕይወቴ
የይስሙላ ትዳር ግርጣት
አያወዛም ቢቀቡት ቅባት
አይ አይ አይ
ካልቆረጡበት
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
ብፈራም ልክ ነው ስሜቴ
ትዳርን አክብጄ ማየቴ
ኡኡኡ
ለነገው ሕይወቴ
የይስሙላ ትዳር ግርጣት
አያወዛም ቢቀቡት ቅባት
አይ አይ አይ
ካልቆረጡበት
ካልቆረጡበት
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
ያገኙትን አፍሰው ቢበሉት
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
ያስቸግር የለም ወይ ሲውጡት
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
አሄሄ ጓደኞቼ
መራጭ ነሽ ይሉኛል
ጓደኞቼ
ብመርጥስ ምን አለ
ሰው ለይቼ
ብመርጥስ ምን አለ
ወንድ አይቼ
ኤሄሄሄሄሄሄ
ኤሄሄሄሄሄሄ
ጓደኞቼ ጓደኞቼ
ብመርጥስ ምን አለ
ሰው አይቼ
ብመርጥስ ምን አለ
ሰው አይቼ
ኤሄሄ ጓደኞቼ
አሉ ጓደኞቼ
አሉኝ ጓደኞቼ
ብመርጥስ ምን አለ
ሰው አይቼ
ብመርጥስ ምን አለ
ሰው አይቼ
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆሆሆሆ
ኦሆሆሆሆሆሆሆ



Credits
Writer(s): Aster Aweke
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link