Bygermesh

በቃ አነስኩኝ ላንድ ራሴ
ላንቺው ክብር ትኑር ነብሴ
ለሚወዱት ራስን መጣል
ከልብ ዎዲያ ምን ይሰጣል
ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ
ሃሳቤም ላንቺው ነው
ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ
ሃሳቤም ላንቺው ነው
ሰማይ ምድር ያልፋሉ
ያልፋሉ

ደመናውም ይሄዳል
ይሄዳል
ፍቅርሽ ግን በልቤ ዘላለም
ይኖራል

በቃ አነስኩኝ ላንድ ራሴ
ላንቺው ክብር ትኑር ነብሴ
ለሚወዱት ራስን መጣል
ከልብ ዎዲያ ምን ይሰጣል
ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ
ሃሳቤም ላንቺው ነው
ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ
ሃሳቤም ላንቺው ነው
ሰማይ ምድር ያልፋሉ
ያልፋሉ

ባህር ወንዙም ይነጥፋል
ይነጥፋል
ፍቅርሽ ግን በነብሴ ዘላለም
ይኖራል

አይ... ይ
ባይገርምሽ
ኦኦ
ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ
ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ
ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ
ባይገርምሽ ገና እወድሻለሁ



Credits
Writer(s): Teddy Afro
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link