Dagmawi Minilek

ኢትዮጵያ ሀገሬ የአፍሪካ መቀነት
የነፃነት አርማ የሉዓላዊነት
የአናብስቶች ምድር የአርበኞች ተራራ
በዓለም አደባባይ ግርማሽ የተፈራ
የጥበብ ምልክት የፍቅር ማደሪያ
ኑሪ ለዘላለም ቅድስት ኢትዮጵያ
ዳግማይ ምኒልክ
ዳግማይ ምኒልክ ምኒልክ
ዳግማይ ምኒልክ
ዳግማይ ምኒልክ
ዳግማይ ምኒልክ
ዳግማይ ምኒልክ ምኒልክ
ምኒልክ ምኒልክ
ምኒልክ ምኒልክ
ዳግማይ ምኒልክ
ዳግማይ ምኒልክ
ዳግማይ ምኒልክ
ዳግማይ ምኒልክ ምኒልክ



Credits
Writer(s): Teddy Afro
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link