Altelashim
እንዴት እንዴት እንደናፈኩሽ
ልቤ ብዙ እንደተቸገረ
አላየሽም እንጂ ስቃዬን፤ ብታዪ ታዝኝልኝ ነበረ
ከጠዋት እስከ ማታ መዋከብ
መልክ አቷል ውሎዬና አዳሬ
ጠልቼሽ አይደለም ምጠፋው
እወቂሊኝ ተረጂኝ ፍቅሬ
አልጠላሽም አልጠላሽም
አልጠላሽም እኔ እዎድሻለሁ
እንኳን መጥላት እንኳን መጥላት
ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ
" የኔ ነህ ሆይ"
" የኔ ነህ ሆይ" " የኔ ነህ ሆይ" አትበዪኝ ግድ የለም
ካንቺ በቀር ካንቺ በቀር
እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም
ያክርመን እንጂ ያቆየን እንጂ
ገና ብዙ አለ ለኔና ላንቺ
ፍቅር ጨምሮ ፍቅር ጨምሮ
ያሳካው ጌታ ይሄንን ኑሮ
አይዞሽ ፍቅርዬ ምንም አትፍሪ
እኔ ያንቺው ነኝ አትጠራጠሪ
ፈራው አትበዪኝ ምን ያስፈራሻል
ከራሱ በላይ ልቤ ይዎድሻል
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
እንዴት እንዴት እንደናፈኩሽ
ልቤ ብዙ እንደተቸገረ አላየሽም እንጂ ስቃዬን
ብታዪ ታዝኚልኝ ነበረ
ኑሮ ነው ልክ እንዲ ሚያረገኝ
መልክ አቷል ውሎዬና አዳሬ
ጠልቼሽ አይደለም ምጠፋው
እወቂልኝ ተረጂኝ ፍቅሬ
አልጠላሽም አልጠላሽም
አልጠላሽም እኔ እዎድሻለሁ
እንኳን መጥላት እንኳን መጥላት
ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ
" የኔ ነህ ሆይ" " የኔ ነህ ሆይ"
" የኔ ነህ ሆይ" አትበዪኝ ግድ የለም
ካንቺ በቀር ካንቺ በቀር
እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም
በይ የኔ ፍቅር እንዳልኩሽ አርጊ
ጠልቶኛል ብለሽ ከቶ እንዳትሰጊ
በይ የኔ ፍቅር የፍቅር መና
ሰላም ቆይሊኝ እስክንገናኝ
ሀሳቡን ትተሽ መጠራጠሩን
በርቺልኝ ብቻ አጥብቀሽ ፍቅሩን
የምመጣ ቀን የመጣሽ ለታ
የፍቅር ውሎ የፍቅር መኝታ
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
ልቤ ብዙ እንደተቸገረ
አላየሽም እንጂ ስቃዬን፤ ብታዪ ታዝኝልኝ ነበረ
ከጠዋት እስከ ማታ መዋከብ
መልክ አቷል ውሎዬና አዳሬ
ጠልቼሽ አይደለም ምጠፋው
እወቂሊኝ ተረጂኝ ፍቅሬ
አልጠላሽም አልጠላሽም
አልጠላሽም እኔ እዎድሻለሁ
እንኳን መጥላት እንኳን መጥላት
ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ
" የኔ ነህ ሆይ"
" የኔ ነህ ሆይ" " የኔ ነህ ሆይ" አትበዪኝ ግድ የለም
ካንቺ በቀር ካንቺ በቀር
እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም
ያክርመን እንጂ ያቆየን እንጂ
ገና ብዙ አለ ለኔና ላንቺ
ፍቅር ጨምሮ ፍቅር ጨምሮ
ያሳካው ጌታ ይሄንን ኑሮ
አይዞሽ ፍቅርዬ ምንም አትፍሪ
እኔ ያንቺው ነኝ አትጠራጠሪ
ፈራው አትበዪኝ ምን ያስፈራሻል
ከራሱ በላይ ልቤ ይዎድሻል
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
እንዴት እንዴት እንደናፈኩሽ
ልቤ ብዙ እንደተቸገረ አላየሽም እንጂ ስቃዬን
ብታዪ ታዝኚልኝ ነበረ
ኑሮ ነው ልክ እንዲ ሚያረገኝ
መልክ አቷል ውሎዬና አዳሬ
ጠልቼሽ አይደለም ምጠፋው
እወቂልኝ ተረጂኝ ፍቅሬ
አልጠላሽም አልጠላሽም
አልጠላሽም እኔ እዎድሻለሁ
እንኳን መጥላት እንኳን መጥላት
ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ
" የኔ ነህ ሆይ" " የኔ ነህ ሆይ"
" የኔ ነህ ሆይ" አትበዪኝ ግድ የለም
ካንቺ በቀር ካንቺ በቀር
እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም
በይ የኔ ፍቅር እንዳልኩሽ አርጊ
ጠልቶኛል ብለሽ ከቶ እንዳትሰጊ
በይ የኔ ፍቅር የፍቅር መና
ሰላም ቆይሊኝ እስክንገናኝ
ሀሳቡን ትተሽ መጠራጠሩን
በርቺልኝ ብቻ አጥብቀሽ ፍቅሩን
የምመጣ ቀን የመጣሽ ለታ
የፍቅር ውሎ የፍቅር መኝታ
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
አሀሀሀ አሀሀሀ
ኦኦ ዎዎዎ
Credits
Writer(s): Abdu Kahssay
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.