Endegena

የተፈተነው እምነቴ ምንም ሳይነቃነቅ
ውስጤ ውስጥ ያለው ቃል ያዘኝ እንደ መልህቅ
ማዕበልና ወጀቡ ቢፈራረቁብኝ
አንዳች አልሆንም እዘልቃለሁ የአምላኬ ቃል አለኝ

የተፈተነው እምነቴ ምንም ሳይነቃነቅ
ውስጤ ውስጥ ያለው ቃል ያዘኝ እንደ መልህቅ
ማዕበልና ወጀቡ ቢፈራረቁብኝ
አንዳች አልሆንም እዘልቃለሁ የአምላኬ ቃል አለኝ

እንደ ጸና ቀረ እንደ ጸና ቀረ
እንደ ጸና ቀረ ቀስቴ ጸና
እንደ ጸና ቀረ እንደ ጸና ቀረ
እንደ ጸና ቀረ ቀስቴ ጸና

ይሁን ያለው ሆኗልና ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሏልና ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኗልና ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሏልና ቀስቴ ፀና

ዮሴፍ ትንሹ የፍሬ ዛፍ
ቀስተኞች ቢያገኙት ቢነደፍ
እንዳይወድቅ ላይጠፋ ብሏልና
ቀስቱ ቆሞ ቀረ እንደ ፀና

ምንም ቢፈተን መንገሱ አልቀረ
ለወንድሞቹ ሁሉ መጠጊያቸው ሆነ
ምንም ቢፈተን መንገሱ አልቀረ
ለወንድሞቹ መጠጊያቸው ሆነ

ቃል ያለው (እሱ አይወድቅም)
ኪዳን ያለው (እሱ አይወድቅም)
ተስፋ ያለው (እሱ አይወድቅም)
እምነት ያለው (እሱ አይወድቅም)
ቃል ያለው (እሱ አይወድቅም)
ኪዳን ያለው (እሱ አይወድቅም)
እሱ አይወድቅም
ተስፋ ያለው

እሱ አይወድቅም

የህይወት ጎዳና አቀበት ቁልቁለቱ
ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ አይቀርምና መምጣቱ
በዝግታ የኖረ መንፈሱ የጨመተ
እያሸነፈ ይኖራል ሁኔታን እንደመከተ

የህይወት ጎዳና አቀበት ቁልቁለቱ
ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ አይቀርምና መምጣቱ
በዝግታ የኖረ መንፈሱ የጨመተ
እያሸነፈ ይኖራል ሁኔታን እንደመከተ

(እንደ ፀና) እንደ ጸና ቀረ እንደ ጸና ቀረ
እንደ ጸና ቀረ ቀስቴ ጸና
እንደ ጸና ቀረ እንደ ጸና ቀረ
እንደ ጸና ቀረ ቀስቴ ጸና

ይሁን ያለው ሆኗልና ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሏልና ቀስቴ ፀና
ይሁን ያለው ሆኗልና ቀስቴ ፀና
አይወድቅም ብሏልና ቀስቴ ፀና



Credits
Writer(s): Tekeste Getnet
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link