And Amlak

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው
ሰማይ ምድርን የፈጠረው
ብቻውን እውነተኛ የሆነው
ከእርሱ በቀር ሌላ የለም
አለም ቢባል ልክ አይደለም

እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን

በሶስትነት አንድ ሆኖ የሚኖር ስላሴ
ክብር ይገባዋል የሕዝቡ ውዳሴ
አምላክ ለሆነው አምልኮ ይድረሰው
አምላክ ለሆነው አምልኮ ይድረሰው

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው
ሰማይ ምድርን የፈጠረው
ብቻውን እውነተኛ የሆነው
ከእርሱ በቀር ሌላ የለም
አለም ቢባል ልክ አይደለም

እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን

ሁሉ ከእርሱ የተገኘ የፍጥረታት ምንጭ
ያለ የነበረ ደግሞም የሚኖር
እርሱ አንድ ነው ሚመስል የሌለው
እርሱ አንድ ነው ሚመስል የሌለው

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው
ሰማይ ምድርን የፈጠረው
ብቻውን እውነተኛ የሆነው
ከእርሱ በቀር ሌላ የለም
አለም ቢባል ልክ አይደለም

እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን

የአማልክት አምላክ የሁሉ የበላይ
መግደል ማኖር ሚችል ስልጣን በእጁ ላይ
እውነተኛ ነው እርሱ እግዚአብሔር ነው
እውነተኛ ነው እርሱ እግዚአብሔር ነው

አንድ አምላክ ነው ብቻ ያለው
ሰማይ ምድርን የፈጠረው
ብቻውን እውነተኛ የሆነው
ከእርሱ በቀር ሌላ የለም
አለም ቢባል ልክ አይደለም

እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
እውነት ሆኖ ላለው ደግሞም ለነበረው
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን
ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን አሜን



Credits
Writer(s): Yohannes Girma
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link