Yehun Hoy

ይሁን ፡ ወይ
ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ
የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው
አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው
ይሁን ፡ ወይ
ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ
የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው
አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው

አንተ ፡ የሌለህበት ፡ ብራብ ፡ ላያጠግበኝ
መንገዴም ፡ ላይቀና ፡ ሕይወት ፡ ላይሆንልኝ
ልጠይቅ ፡ ፈቃድህን ፡ አባቴ ፡ ነህና
እሾህ ፡ ማይኖረው ፡ መንገዴ ፡ ሲቀና
አንተ ፡ የሌለህበት ፡ ብራብ ፡ ላያጠግበኝ
ላይቀና ፡ መንገዴ፡ ሕይወት ፡ ላይሆንልኝ
ልጠይቅ ፡ ፈቃድህን ፡ አባቴ ፡ ነህና
እሾህ ፡ ማይኖረው ፡ መንገዴ ፡ ሲቀና

አሃሃ ፡ በጐ ፡ መስሎኝ ፤ አሃሃ ፡ በዓይኔ ፡ አይቼ
አሃሃ ፡ ተጐዳሁኝ ፤ አሃሃ ፡ ውስጥ ፡ ገብቼ
አሃሃ ፡ ያየህልኝን ፤ አሃሃ ፡ እንድወርሰው
አሃሃ ፡ ምራኝ ፡ ጌታ ፤ አሃሃ ፡ እንድደርሰው
አሃሃ ፡ በጐ ፡ መስሎኝ ፤ አሃሃ ፡ በዓይኔ ፡ አይቼ
አሃሃ ፡ ተጐዳሁኝ ፤ አሃሃ ፡ ውስጥ ፡ ገብቼ
አሃሃ ፡ ያየህልኝን ፤ አሃሃ ፡ እንድወርሰው
አሃሃ ፡ ምራኝ ፡ ጌታ ፤ አሃሃ ፡ እንድደርሰው

ይሁን ፡ ወይ
ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ
የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው
አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ጌታዬ፡ ስትመራኝ ፡ ነው
ይሁን ፡ ወይ
ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ
የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው
አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው

በሕይወቴ ፡ ስጓዝ ፡ ባለፉት ፡ ዘመናት
ራሴን ፡ ሰምቼ ፡ ወጣሁኝ ፡ ለጥፋት
ያኔው ፡ ይበቃኛል ፡ የሳትኩት ፡ መንገዴ
ምራኝ ፡ እንደቃልህ ፡ በአንተ ፡ ይሁን ፡ ውዴ
በሕይወቴ ፡ ስጓዝ ፡ ባለፉት ፡ ዘመናት
ራሴን ፡ ሰምቼ ፡ ወጣሁኝ ፡ ለጥፋት
ያኔው ፡ ይበቃኛል ፡ የሳትኩት ፡ መንገዴ
ምራኝ ፡ እንደቃልህ ፡ በአንተ ፡ ይሁን ፡ ውዴ

አሃሃ ፡ በጐ ፡ መስሎኝ ፤ አሃሃ ፡ በዓይኔ ፡ አይቼ
አሃሃ ፡ ተጐዳሁኝ ፤ አሃሃ ፡ ውስጥ ፡ ገብቼ
አሃሃ ፡ ያየህልኝን ፤ አሃሃ ፡ እንድወርሰው
አሃሃ ፡ ምራኝ ፡ ጌታ ፤ አሃሃ ፡ እንድደርሰው
አሃሃ ፡ በጐ ፡ መስሎኝ ፤ አሃሃ ፡ በዓይኔ ፡ አይቼ
አሃሃ ፡ ተጐዳሁኝ ፤ አሃሃ ፡ ውስጥ ፡ ገብቼ
አሃሃ ፡ ያየህልኝን ፤ አሃሃ ፡ እንድወርሰው
አሃሃ ፡ ምራኝ ፡ ጌታ ፤ አሃሃ ፡ እንድደርሰው

የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው
አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ጌታዬ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው

ይሁን ፡ ወይ
ፈቃድህን ፡ ልጠይቅ ፡ ይሁን ፡ ወይ
የእኔ ፡ መንገድ ፡ የሚያምረው
አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ስትመራኝ ፡ ነው



Credits
Writer(s): Yohannes Belay
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link