Kante Wedet Hedalew

ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ
አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ

ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ
አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ

ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ የበላ ፡ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ የጠጣ
መቼም ፡ አይራብም ፡ መቼም ፡ አይጠማ
የሕይወት ፡ ውኃ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
እረክቶ ፡ ይኖራል ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ እጅ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ የበላ ፡ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ የጠጣ
መቼም ፡ አይራብም ፡ መቼም ፡ አይጠማ
የሕይወት ፡ ውኃ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
እረክቶ ፡ ይኖራል ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ እጅ

ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ
አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ

ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
ጌታዬ ፡ ከአንተ ፡ ወዴት ፡ እኔ ፡ እሄዳለሁ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ
አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ

መድኃኒቴ ፡ ብዬ ፡ እኔ ፡ እጣራለሁ
ሕይወት ፡ በአንተ ፡ ብቻ ፡ እኔስ ፡ አግኝቻለሁ
ከቶ ፡ አልሻም ፡ እና ፡ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ለእኔ
አንተ ፡ ብቻ ፡ ግዛኝ ፡ ቀሪውን ፡ ዘመኔ
መድኃኒቴ ፡ እያልኩ ፡ እኔ ፡ እጣራለሁ
ሕይወት ፡ በአንተ ፡ ብቻ ፡ እኔስ ፡ አግኝቻለሁ
ከቶ ፡ አልሻም ፡ እና ፡ ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ለእኔ
አንተ ፡ ብቻ ፡ ግዛኝ ፡ ቀሪውን ፡ ዘመኔ

ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ
አንተ ፡ ዘንድ ፡ ቃል ፡ አለ
ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ሕይወት ፡ አለ

የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ

መድሃኒቴ ፡ እያልኩ ፡ እኔ ፡ እጣራለሁ
ሕይወት ፡ በአንተ ፡ ብቻ ፡ እኔስ ፡ አግኝቻለሁ
መድሃኒቴ ፡ እያልኩ ፡ እኔ ፡ እጣራለሁ
ሕይወት ፡ በአንተ ፡ ብቻ ፡ እኔስ ፡ አግኝቻለሁ

የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት
የሕይወት ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የሕይወት ፡ ምንጭ



Credits
Writer(s): Yohannes Belay
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link