Tsedal

ያየሽ ይፍረደሽ ዛሬማ ያየሽ ይፍረደኝ
ዉበትሽ ደምቆ በቁሜ ይዞ እያራደኝ
ካንችው ጋር ነኝ ካንችው ጋር ነኝ
ካንችው ካንችው ጋር ነኝ
እንዳይለየኝ እንዳይለየኝ
ካንቺማ እንዳይለየኝ

ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልሜና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ

ስንት ዘመን ሁሉ አለሜ ስጠብቅሽ ኖሬ
ወንድነቴ ራደ ሳየው አለሜ የኛን ፍሬ
ቃልኪዳኔን ይዜ አለሜ ወዳንቺ ስመጣ
አሜን አሜን አልኩኝ አለሜ ሲያረግሽ የኔ እጣ

ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ

አንቺን በጄ ይዤ አለሜ ከደጃፉ ስደርስ
ማን ይገዳደረው አለሜ የኔን ግርማ ሞገስ
ቸብ ቸብ ሲያደርጉት አለሜ የከበቡን የከበቡን ሁላ
ፊቴ ላይ ዘነበ አለሜ ደስታዬ እየሞላ

ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ

ሰው መቼን ይታደላል
ከማማው ላይ ይውላል
ንጉስ ነኝ ለዛሬው ቀን
ሸር እንበልባት ደምቀን
ይችትና ምወዳት
እጅቧት ንግስቴ ናት
ቤቱን ደምውቀሽበት
እሳም አወቀችበት
ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለናተ
ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለአባተ
ለተሰጣት ተፈጥሮ ለልዩ ሴትነተ
ቸብ ቸብ አድርጉላት ለንፁህ አፍቃሪነተ

ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Sami Dan
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link