Yeberalen
ምድርን መሠረተ መሠረተ እግዚአብሔር በኃይሉ
በጥበብ አነጸ አበጃጀ ሠማይን በቃሉ
በረቂቅ ዕውቀቱ ማስተዋሉ ቀላያት ቀደደ
ከደመናትም ላይ ከሰማይ ላይ ጠልን አወረደ
ከዚህ ያየለ ዕውቀት
ሰማይና ምድር ከተፈጠረበት
በእኛ ያደረው ስጋ የሆነው ቃል
የእግዚአብሔር ጥበብ ኢየሱስ ይልቃል
ከዚህ ያየለ ዕውቀት
ሰማይና ምድር ከተፈጠረበት
በእኛ ያደረው ስጋ የሆነው ቃል
የእግዚአብሔር ጥበብ ኢየሱስ ይልቃል
የእግዚአብሔር ሚስጥር ዋለ በመስቀል
የጠላቶቹን ውርደት ሊቀበል
ሞቶ ተነሣ አንሶ ገዘፈ
ደብዝዞ በራ ወድቆ ድል ነሳ አሸነፈ
የእግዚአብሔር ሚስጥር ዋለ በመስቀል
የጠላቶቹን ውርደት ሊቀበል
ሞቶ ተነሣ አንሶ ገዘፈ
ደብዝዞ በራ ወድቆ ድል ነሳ አሸነፈ
ታላቅ ጥበብ አለ ከሁሉ የሚበልጥ
ከመገለጥ በላይ የላቀ መገለጥ
ኢየሱስ ክርስቶስ የጥበብ መገኛ
እውነት እና መንገድ የበራልን ለእኛ
የበራልን የበራልን ህይወት ሆኖናል
የበራልን የበራልን አሳርፎናል የበራልን
የበራልን የበራልን እሱ ብቻውን የሚያድን የሚታደግ
የበራልን የበራልን ጌታ ኢየሱስ አማኑኤል
ይሄ ብርሃን በርቶ ከሠማይ
ለእኛም ተገልጧል ክብሩን እንድናይ
ጥበባችን ነው ያበራን በርቶ
ወደ ልባችን በፍቅር ገብቶ የሚታይ ጎልቶ
ይሄ ብርሃን በርቶ ከሠማይ
ለእኛም ተገልጧል ክብሩን እንድናይ
ጥበባችን ነው ያበራን በርቶ
ወደ ልባችን በፍቅር ገብቶ የሚታይ ጎልቶ
ታላቅ ጥበብ አለ ከሁሉ የሚበልጥ
ከመገለጥ በላይ የላቀ መገለጥ
ኢየሱስ ክርስቶስ የጥበብ መገኛ
እውነት እና መንገድ የበራልን ለእኛ
የበራልን የበራልን ህይወት ሆኖናል
የበራልን የበራልን አሳርፎናል የበራልን
የበራልን የበራልን እሱ ብቻውን የሚያድን የሚታደግ
የበራልን የበራልን ጌታ ኢየሱስ አማኑኤል
በጥበብ አነጸ አበጃጀ ሠማይን በቃሉ
በረቂቅ ዕውቀቱ ማስተዋሉ ቀላያት ቀደደ
ከደመናትም ላይ ከሰማይ ላይ ጠልን አወረደ
ከዚህ ያየለ ዕውቀት
ሰማይና ምድር ከተፈጠረበት
በእኛ ያደረው ስጋ የሆነው ቃል
የእግዚአብሔር ጥበብ ኢየሱስ ይልቃል
ከዚህ ያየለ ዕውቀት
ሰማይና ምድር ከተፈጠረበት
በእኛ ያደረው ስጋ የሆነው ቃል
የእግዚአብሔር ጥበብ ኢየሱስ ይልቃል
የእግዚአብሔር ሚስጥር ዋለ በመስቀል
የጠላቶቹን ውርደት ሊቀበል
ሞቶ ተነሣ አንሶ ገዘፈ
ደብዝዞ በራ ወድቆ ድል ነሳ አሸነፈ
የእግዚአብሔር ሚስጥር ዋለ በመስቀል
የጠላቶቹን ውርደት ሊቀበል
ሞቶ ተነሣ አንሶ ገዘፈ
ደብዝዞ በራ ወድቆ ድል ነሳ አሸነፈ
ታላቅ ጥበብ አለ ከሁሉ የሚበልጥ
ከመገለጥ በላይ የላቀ መገለጥ
ኢየሱስ ክርስቶስ የጥበብ መገኛ
እውነት እና መንገድ የበራልን ለእኛ
የበራልን የበራልን ህይወት ሆኖናል
የበራልን የበራልን አሳርፎናል የበራልን
የበራልን የበራልን እሱ ብቻውን የሚያድን የሚታደግ
የበራልን የበራልን ጌታ ኢየሱስ አማኑኤል
ይሄ ብርሃን በርቶ ከሠማይ
ለእኛም ተገልጧል ክብሩን እንድናይ
ጥበባችን ነው ያበራን በርቶ
ወደ ልባችን በፍቅር ገብቶ የሚታይ ጎልቶ
ይሄ ብርሃን በርቶ ከሠማይ
ለእኛም ተገልጧል ክብሩን እንድናይ
ጥበባችን ነው ያበራን በርቶ
ወደ ልባችን በፍቅር ገብቶ የሚታይ ጎልቶ
ታላቅ ጥበብ አለ ከሁሉ የሚበልጥ
ከመገለጥ በላይ የላቀ መገለጥ
ኢየሱስ ክርስቶስ የጥበብ መገኛ
እውነት እና መንገድ የበራልን ለእኛ
የበራልን የበራልን ህይወት ሆኖናል
የበራልን የበራልን አሳርፎናል የበራልን
የበራልን የበራልን እሱ ብቻውን የሚያድን የሚታደግ
የበራልን የበራልን ጌታ ኢየሱስ አማኑኤል
Credits
Writer(s): Ebba Daniel Deressa
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.