Amnewalehu

አውቀዋለሁ እኔ ያመንኩትን
አውቀዋለሁ የተከተልኩትን
አውቀዋለሁ እኔ ያመንኩትን
አውቀዋለሁ ተስፋ ያደረኩትን

አብርሀም የተስፋውን ቃል አምኖ
በእምነት ወጣ እርግጠኛ ሆኖ
ከአለም ሀብት ባለጠግነት
በክርስቶስ ታምኖ መገፋት
ብድራቱን ሙሴ ትኩር ብሎ አይቶ
ኖረ ለህይወት የሚያልፈውን ትቶ

ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አመነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አመነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው

አባቶቼ የእምነት ስንቅ ሰንቀው
ከድካም በረቱ የያዙትን አውቀው
እግዚአብሔር በኑሯቸው ገኖ
ታመናቸው ከእሳት አድኖ
ምስክሮች ሆኑ ድል ነስተው አለፉ
በእምነታቸው አለምን አሸነፉ

ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አመነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አመነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው

Waaqa Amanee Gooftaa Amanee
Isa Amanee Hunduu Naaf Tole
Waaqa Amanee Gooftaa Amanee
Isa Amanee Hunduu Naaf Tole
Waaqa Amanee Gooftaa Amanee
Isa Amanee Hunduu Naaf Tole
Waaqa Amanee Gooftaa Amanee
Iyyesuus Amanee Hunduu Naaf Tole

እግዚአብሔርን አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው
እግዚአብሔርን አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው



Credits
Writer(s): Ebba Daniel Deressa
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link