Endemehereteh Bezat
እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
እጅግ በዛ የኔ ኃጢያት ከፀጉሬ
በመቅደስህ እጮሃለው አቀርቅሬ
አትቅሰፈኝ በመዓትህ አትግስፀኝ
ጌታዬ ሆይ የማዳንን ደስታን ስጠኝ
አትቅሰፈኝ በመዓትህ አትግስፀኝ
ጌታዬ ሆይ የማዳንን ደስታን ስጠኝ
እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
እንደማወቅህ ባደባባይ ምን ብናገር
ስራዬ ግን ይሄን እውነት አይመሰክር
ከእልፍኝህ ብሄድ ርቄ ካንተ ፍቅር
ሁሉን ከሰርኩ አላተረፍኩ አንዳች ነገር
ከእልፍኝህ ብሄድ ርቄ ካንተ ፍቅር
ሁሉን ከሰርኩ አላተረፍኩ አንዳች ነገር
እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
ማን እንደ እኔ ከትውልዱ የበደለ
መኃሪ አምላክ ካንተ በቀር ወዴት አለ
የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ እጮሃለው
እያነብሁ በጉልበቴ እሰግዳለው
የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ እጮሃለው
እያነብሁ በጉልበቴ እሰግዳለው
እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
በመዳፈር እንደ አፍኒን እንደ ፊናሐስ
ሰውነቴን አቆሸሽኩኝ ያንተን መቅደስ
አሳልፈህ እንዳትሰጠኝ ለኃጢያቴ
እንደ ቀድሞ ልጄ በለኝ ደጉ አባቴ
አሳልፈህ እንዳትሰጠኝ ለኃጢያቴ
እንደ ቀድሞ ልጄ በለኝ ደጉ አባቴ
እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን አፈረስኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን አፈረስኩኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
እጅግ በዛ የኔ ኃጢያት ከፀጉሬ
በመቅደስህ እጮሃለው አቀርቅሬ
አትቅሰፈኝ በመዓትህ አትግስፀኝ
ጌታዬ ሆይ የማዳንን ደስታን ስጠኝ
አትቅሰፈኝ በመዓትህ አትግስፀኝ
ጌታዬ ሆይ የማዳንን ደስታን ስጠኝ
እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
እንደማወቅህ ባደባባይ ምን ብናገር
ስራዬ ግን ይሄን እውነት አይመሰክር
ከእልፍኝህ ብሄድ ርቄ ካንተ ፍቅር
ሁሉን ከሰርኩ አላተረፍኩ አንዳች ነገር
ከእልፍኝህ ብሄድ ርቄ ካንተ ፍቅር
ሁሉን ከሰርኩ አላተረፍኩ አንዳች ነገር
እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
ማን እንደ እኔ ከትውልዱ የበደለ
መኃሪ አምላክ ካንተ በቀር ወዴት አለ
የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ እጮሃለው
እያነብሁ በጉልበቴ እሰግዳለው
የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ እጮሃለው
እያነብሁ በጉልበቴ እሰግዳለው
እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን ተላለፍኩኝ
በመዳፈር እንደ አፍኒን እንደ ፊናሐስ
ሰውነቴን አቆሸሽኩኝ ያንተን መቅደስ
አሳልፈህ እንዳትሰጠኝ ለኃጢያቴ
እንደ ቀድሞ ልጄ በለኝ ደጉ አባቴ
አሳልፈህ እንዳትሰጠኝ ለኃጢያቴ
እንደ ቀድሞ ልጄ በለኝ ደጉ አባቴ
እንደምህረትህ ብዛት ማረኝ
መተላለፌን ደምስስልኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን አፈረስኩኝ
አንተን ብቻ በደልኩኝ
ትእዛዝህን አፈረስኩኝ
Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Abel Mekbib
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.