Bichayen

ምን ይሻለኛል ፣ ምን ይበጀኛል
ደርስህ ትመጣ አይንህ ናፍቆኛል
ምን ትለኛለህ ፣ ምን ይሻለኛል
የኔ ብትሆን ያስደስተኛል

መውደድን በመውደድ ፍቅርን በፍቅር መላሽ
እንዳንተ የተመቸኝ ማንም የለም በጭራሽ
እንዴት ይዤው ልለፍ ይሄንን መልከ መልካም
ከሱ የበለጠ አለ ብዬ አላምንም
ከሱ የበለጠ አለ ብዬ አላምንም

ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን
የምወደው ብቻዬን
የሚወደኝ ብቻዬን
የማልጋራው ብቻዬን
የራሴን ስጠኝ ብቻዬን

በዚች ደቂቃ ብቻዬን
ብቻዬን ነኝ ብቻዬን
በል ይሁን ሰው ብቻዬን
ጀባ በለኝ
ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን፣ ብቻዬን

ብቻዬን
የሚችለኝ ብቻዬን
የምችለው ብቻዬን
ስጠኝ ጌታ ብቻዬን
ይሄንን ሰው ብቻዬን

እኔ ሳከብረው ብቻዬን
እንዲያከብረኝ ብቻዬን
መንገድ መንገዱን ብቻዬን
አሳይልኝ
ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን፣ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን

ምን ይሻለኛል ፣ ምን ይበጀኛል
ደርስህ ትመጣ አይንህ ናፍቆኛል
ምን ትለኛለህ ፣ ምን ይሻለኛል
የኔ ብትሆን ያስደስተኛል

ፍቅርህ ቀበጥበጣ ሰው አርጎኛል እኔን
የሰራ አካላትህ ተመችቶት ጎኔን
ልብን የምሰጠው የኔነው የምለው
ሌላ ማንም የለም ላንተ ብቻ ነው
ሌላ ማንም የለም ላንተ ብቻ ነው

ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን
ስራውን ወዳድ ብቻዬን
ቤቱን አክባሪ ብቻዬን
አርገው ጌታዬ ብቻዬን
የኔን አፍቃሪ ብቻዬን

ልቦና ሰጥተህ ብቻዬን
ለኔም ለሱም ብቻዬን
በቸረንትህ ብቻዬን
አንድ አድርገን
ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ

ብቻዬን
የምወደው ብቻዬን
የሚወደኝ ብቻዬን
የማልጋራው ብቻዬን
የራሴን ስጠኝ ብቻዬን
በዚች ደቂቃ ብቻዬን
ብቻዬን ነኝ ብቻዬን
በል ይሁን ሰው ብቻዬን
ጀባ በለኝ
ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን፣ ብቻዬን ነኝ

ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ፣ ብቻዬን ነኝ



Credits
Writer(s): Aster Aweke
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link