Linur

ልኑር ካንተ ጋራ ልኑር
ትሁን አለም ሙሉ ትሁን
ልኑር ካንተ ጋራ ልኑር
ትሁን አለም ሙሉ ትሁን
ላስብበት እንዳትለኝ አሁን
እሺ በለኝ ፍቀድ ያንተ ልሁን
እኔ ታግዬ አንተ አሸንፍከኝ
ጉልበቴ እስኪዝል አብረከረከኝ
ልበ ሙሉ ነህ አደንቄሃለሁ
አብረን እንኑር አፍቅሬሃለሁ
ከቅፍህ ከተህ ካላሳረፍከኝ
ከልብህ ጎጆ ካላሳደርከኝ
ማረፊያ ያጣች ወፊቷን ሆኜ
እንዳልቀርብህ የትም ባክኜ
ተማርኬ እጄን ሰጥቼ
ተጋለጥኩኝ ልቤን አጥቼ
ስከንፍልህ ስበር አፍቅሬህ
አሳርፈኝ ልሁን አብሬህ
ልኑር ካንተ ጋራ ልኑር
ትሁን አለም ሙሉ ትሁን
ልኑር ካንተ ጋራ ልኑር
ትሁን አለም ሙሉ ትሁን
ላስብበት እንዳትለኝ አሁን
እሺ በለኝ ፍቀድ ያንተ ልሁን
ፍቅሬን አምቄ አክርሜዋለሁ
ዛሬ አልችል ብዬ ተሸንፌያለሁ
ብዙ ታግሼ አግኝቼሃለሁ
አታስጨንቀኝ ወድጄሃለሁ
ከቅፍህ ከተህ ካላሳረፍከኝ
ከልብህ ጎጆ ካላሳደርከኝ
ማረፊያ ያጣች ወፊቷን ሆኜ
እንዳልቀርብህ የትም ባክኜ
ቤቴ አስጠላኝ ከበደኝ ደጄ
ግራ ገባኝ አንተን ወድጄ
መጥቻለሁ ይኸው አፍቅሬህ
ተቀበለኝ ልሁን አብሬህ
ቤቴ አስጠላኝ ከበደኝ ደጄ
ግራ ገባኝ አንተን ወድጄ
መጥቻለሁ ይኸው አፍቅሬህ
ተቀበለኝ ልሁን አብሬህ
ተማርኬ እጄን ሰጥቼ
ተጋለጥኩኝ ልቤን አጥቼ
ስከንፍልህ ስበር አፍቅሬህ



Credits
Writer(s): Hamelmal Abate
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link