Africa

አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
So Much beauty and potential around
Peace and unity only sounds
Every women is a queen and every man wear a crown
A peaceful way in every compund
Inspiration shall be can be found
And the babylonian
ዘራፍ ዘራፍ አቃቂ ዘራፍ
ደምፃችን ይሰማ ከጫፍ እስከ ጫፍ
ባሃገሬ ባህል ነው እኛ ዘርፍ
ብዙ ታሪክ አለን ለ ዓለም ሚተርፍ
እውንቱን አወቀህ የ ኢትዮጵያ ልጅ ደግፍ
ባሃገሬ ስም ልስጠው hip-hop ሚለው ቀርቶ
በጥንቱ አጠራር ሽለላ ቀረርቶ
ሀገር ሳትደፈር ያቆየ መክቶ
ማስረጃውም አለን ቅርስም ቢሆን ፎቶ ፎቶ
ተነስ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
Africa you're simply you're amazing
You're history you're culture
You're dancing
ሰለጣኔ ሲጀምር አንድ ብሎ ከአፍሪካ
ጥንት ያልተደፈረ ከትሞ ከጫካ
በግጥም አረበኛው ጦሩን ብያነሳሳ
ጠላትን ድል ነስቶ
ያ ጥቁር አንበሳ
በግጥም አረበኛው ጦሩን ብያነሳሳ
ጠላትን ድል ነስቶ
ከ ሀገር ባባረረው
ባህሉን ጠብቆ
ለ ትውልድ ቢያቆየው
ተበላሸ አለኝ
ባህሌን ዘንግቶ
ባህሉ የኛ ነው
ከ ጥንት የወረስነው
ሽለላ ቀረርቶ የጀግና ዘፈን ነው
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
So Much beauty and potential around
Peace and unity only sounds
Every women is a queen and every man wear a crown
A peaceful way in every compund
Inspiration shall be can be found
And the babylonian
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ
አፍሪካዬ ተነሽ አፍሪካ



Credits
Writer(s): Tilmann Otto, Dennis Anthony Thomas, Solomon Berhanu Ambaw, Yerryam
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link