Lo'o Lo'o

ሲነጋ ሲጨልም ማስበው
አንቺን አንቺን ነዉ አንቺን ነዉ
ሲነጋ ሲጨልም ማስበው
አንቺን ነው አንቺን ነው
ጊዜዉ ሲነጉድ ቀኑ ሲመሻሽ
ሳስብ ሳስብሽ ሲጠራኝ ትዝታሽ
የማደርገው ባጣ ሳስብሽ በማታ
በዛ ገዳዮ በዛ ፈገግታ
በአይኖቼ ገብተሽ ልቤም ተረታ
ሲመሻሽ
ሲመሻሽ
ሲመሻሽ
ሲመሻሽ
ሲመሻሽ
ትዝ አለኝ የትንቱ የልጅነታችን
የሂወቴ ደስታ ንፁሁ ፍቅራችን
ተኝቼ በህልሜ ወዳንቺ ስመጣ
ልቤ እየተሰማው ፍቅርሽ ሲበረታ
ፍቅርሽማ ፍቅርሽማ
ከልቤ ገብቶ
ለማን ይታማ
ፍቅርሽማ ፍቅርሽማ
ከልቤ ገብቶ
ለማን ይታማ
ሲነጋ ሲጨልም ማስበው
አንቺን አንቺን ነዉ አንቺን ነዉ
ሲነጋ ሲጨልም ማስበው
አንቺን ነው አንቺን ነው
አቤት ሲመሻሽ አቤት ሲመሻሽ
ናፍቆትሽ በዝቶ ፍቅር ሲያገረሽ
ጊዜው ረዝሞ ፍቅርሽ ቢያመኝም
ካንቺ ውጪ ሌላ ፍፁም አልመኝም
ሲመሻሽ
ሲመሻሽ
ፍዝዝ ድንዝዝ ሲተፋኝ ብርታቱ
ዛሬም በትዝታሽ አለሁ እንደበፊቱ
አንቺ መስታወቴ አንቺ ያይኔ ቡሌኔ
ምክንያቱ አንቺ ነሽ በሂወት መኖሬ
ምናለ ብትመጪ ካለሺበት ቦታ
ገላዬ ሳይቀስም ነብሴም ሳትወጣ
ፍቅርሽማ ፍቅርሽማ
ከልቤ ገብቶ
ለማን ይታማ
ፍቅርሽማ ፍቅርሽማ
ከልቤ ገብቶ
ለማን ይታማ
ለማን ይታማ...
ሲነጋ ሲጨልም ማስበው
አንቺን አንቺን ነዉ አንቺን ነዉ
ሲነጋ ሲጨልም ማስበው
አንቺን ነው አንቺን ነው
አቤት ሲመሻሽ አቤት ሲመሻሽ
ናፍቆትሽ በዝቶ ፍቅር ሲያገረሽ
ጊዜው ረዝሞ ፍቅርሽ ቢያመኝም
ካንቺ ውጪ ሌላ ፍፁም አልመኝም
Let's go
ፍፁም አልመኝም
Let's go
ፍፁም አልመኝም
ሲነጋ ሲጨልም ማስበው
አንቺን አንቺን ነዉ አንቺን ነዉ
ሲነጋ ሲጨልም ማስበው
አንቺን ነው አንቺን ነው
ማስበው
አንቺን ነዉ
ማስበው
አንቺን ነዉ
Ab Nazu
Nazu Music
Let's go



Credits
Writer(s): Solomon Ambaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link