Werea

የልቤን ውብ ስጦታ ታማኝ ሰው በዝምታ
ቀን ከሌት ሳስስ ሆሬ ተገኘች ዛሬ
ስገረም በውበቷ ቃል አጣው ላንደበቷ
አታምንማ ቀርበኸት ካላየሀት
ንቃ ንቃ በል ተነሳ ከዚህ በፊት ያለፈውን አትርሳ
ተጫዋች ነች በቀሚሷ እኔ አውቃታለሁ ቡዙ አታውራ ሥለእሷ
ጨዋ አይደለችም እሷ አይደለችም
ዛሬ ካንተ ጋር ነገ ደግሞ ከሌለ ነች
ፍቅር ሳይሆን እሷ በጣም ገንዘብ ትወዳለች
ፎንቃ አሲዛ ወንዱን አሳብዳለች
ጨዋ መስላ እንጂ እሷ ከባድ አታላይ ነች
ነው ለክብሯ አንገት ደፍታ በፍቅር የምትረታ
በፍፁም ቃል ተወዳጅ ናት ጨዋ ልጅ
ተቀምጠህ በኔ ቦታ ሳታውቃት ባሉባልታ
ኸረ ተው አትሳሳት አታርክሳት
ወሬ ወሬ ••••••
አሁንስ ሰለቸኝ የሷ ምኗም አልተመቸኝ
አትሰንግለኝ አውቃታለሁ እራሷ ነች
ስንቱን በሙድ ስባ ቀርባ ጨርቁን አስጥላለች
(ጨዋ አደለችም እሧ አደለችም) ×2
እሧ አደለችም



Credits
Writer(s): Solomon Ambaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link