Mot

መኖሪያ ሰራሁኝ በከበረ ድንጋይ
በውበት ጥበብም ለሁሉ እንዲታይ
ደግሞ ሰበሰብኩኝ እህል ከተከልኩት ማሳ
አከማቸሁትኝ ለዘላለም እንዲበቃ

ብይ ጠጭ ነፍሴ ሁሉም ያንች ነው
ከቶ እንዳትሰጊ የለም ሚነካሽ ሰው
ግን ሳላውቀው ኖሩአል የመጥፊያ ቀኔን
ጠላቶች መክረው ሊወስዱኝ መጥተዋል

ተዘናግቼ ትኩረት ባልሰጥ ለነሱ
መልሼ ብተክል ወይን በቅጥሩ
እንደ ሰነፍ እና ሞኝ ይዤ የማይጠቅ
በሚጠፋ ነገር ልኖር ለዘላለም

ብይ ጠጭ ነፍሴ ሁሉም ያንች ነው
ከቶ እንዳትሰጊ የለም ሚነካሽ ሰው
ግን ሳላውቀው ኖሩአል የመጥፊያ ቀኔን
ጠላቶች መክረው ሊወስዱኝ መጥተዋል

ብይ ጠጭ ነፍሴ ሁሉም ያንች ነው
ከቶ እንዳትሰጊ የለም ሚነካሽ ሰው
ግን ሳላውቀው ኖሩአል የመጥፊያ ቀኔን
ጠላቶች መክረው ሊወስዱኝ መጥተዋል

ሞት በር ላይ ነው
ሊወስደኝ መጥቷል
ሳላሰናዳ ቤቴን
ሳልዘጋጅ ለመሄድ



Credits
Writer(s): Dawit Belay
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link