Eyayehu

ቸርነትህን ምህረትህን ማዳንህን እያየሁ
የማይለወጥ ግሩም ፍቅርህን ሥራህን እያየሁ
እጆቼን ወዳንተ አንስቼ የልቤን በሮች ከፍቼ
እኔ አመሰግንሃለሁ
እያየሁ እያየሁ እያየሁ አመሰግንሃለሁ
እያየሁ እያየሁ እያየሁ አመሰግንሃለሁ

(ቸርነትህን) ቸርነትህን ምህረትህን
(ምህረትህን) ኦ
(ማዳንህን) ያደረክልኝን እያየሁ
(እያየሁ) አሃ እያየሁ እጅህን እያየሁ
(የማይለወጥ) ያንተን ግሩም ፍቅር
(ግሩም ፍቅርህን) መስቀልህን ሥራህን
(ሥራህን እያየሁ)

እጆቼን ወዳንተ አንስቼ የልቤን በሮች ከፍቼ
አመሰግንሃለሁ
(እያየሁ) በዘመኔ በዘመኔ ሁሉ
(እያየሁ) ከዓመት ዓመት
(እያየሁ) አመሰግንሃለሁ ተመስገን ኢየሱስ
(እያየሁ) ዘወትር እያየሁ
(እያየሁ) ኦ
(እያየሁ) አመሰግንሃለሁ

አመሰግንሃለሁ
አመሰግንሃለሁ
አመሰግንሃለሁ
የኔ ጌታ አመሰግንሃለሁ
አመሰግንሃለሁ
አመሰግንሃለሁ
አመሰግንሃለሁ
ኢየሱሴ አመሰግንሃለሁ
አመሰግንሃለሁ

አመሰግንሃለሁ (ክብር ሁሉ ክብር ሁሉ)
አመሰግንሃለሁ (ላንተ ይሁን ላንተ ይሁን)
አመሰግንሃለሁ (ክብር ሁሉ ክብር ሁሉ)
አመሰግንሃለሁ (ላንተ ይሁን ላንተ ይሁን)

አመሰግንሃለሁ (እግዚአብሔር ሆይ ከፍ በል ከፍ ከፍ ከፍ በል)
አመሰግንሃለሁ (ከሁሉ በላይ ከፍ በል ከፍ ከፍ ከፍ በል)
አመሰግንሃለሁ (ስለሚገባህ ከፍ በል ከፍ ከፍ ከፍ በል)
የኔ ጌታ አመሰግንሃለሁ (ለዘለዓለም ከፍ በል ከፍ ከፍ ከፍ በል)

እግዚአብሔር ሆይ ከፍ በል
ከፍ ከፍ ከፍ በል
ከሁሉ በላይ ከፍ በል
ከፍ ከፍ ከፍ በል
ስለሚገባህ ከፍ በል
ከፍ ከፍ ከፍ በል
ለዘለዓለም ከፍ በል
ከፍ ከፍ ከፍ በል

እጆቼን ወዳንተ አንስቼ
የልቤን በሮች ከፍቼ
እኔ አመሰግንሃለሁ
እያየሁ አመሰግንሃለሁ
እያየሁ አመሰግንሃለሁ



Credits
Writer(s): Exodus Lambebo
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link