Gela

ገላ ገላ ገላዋ (ገላ)

ጳጉሜም ትልቅ ሆና ከአስራሁለቱ ወራት
ታስታውሰኝ ጀመር አንድ እሁድ ሲቀራት
ጳጉሜም ትልቅ ሆና ቢመስለኝ የማታልቅ
ያሰኘኝ ጀመረ ኧኧኧ

ገላ ገላ ገላዋ (ሄ)
ገላ ገላ ገላ አንቺ
ገላ ገላ ገላዋ
ገላ ገላ ገላ አንቺ

ይናገር አንድምታዉ
ለካ አይስብም ያንቺ ዜማ ባዶ ነዉ
አለም ዉብ ብቻ ላይኔ
ቀይ አበባ የእሾህ ወዳጅ ሳመች እኔን

ፆም አዳሪ በእዉነት ጣዕምሽን ናቀ
እዉነትም አታዉቂ ለካ አንቺ
ፆም አዳሪ በእዉነት ጣዕምሽን ናቀ
እዉነትም አታዉቂ ለካ አንቺ

ያንቺ የእውነት ቃል በለስ በአይን የሚያሳይ
ዜማሽ ብላ የሚል ለመያዝ የሚጥል
ያንቺ የእውነት ቃል በለስ በአይን የሚያሳይ
ዜማሽ ብላ የሚል ለመያዝ የሚጥል

ገላ ገላ ገላዋ
ገላ ገላ ገላ አንቺ
ገላ ገላ ገላዋ
ገላ ገላ ገላ አንቺ

ዘረፈሽ ቅኔ (ዘረፈሽ)
ያ ሰው ትቶሽ ሄደ እንዴ? (ሁሁ)
የኃላ እሩጫ
አንቺ ዓለም፣ አንቺ ዓለም
ዘረፈሽ ቅኔ
ያ ሰው ትቶሽ ሄደ እንዴ?
የኃላ እሩጫ፣ አንቺ ዓለም፣ አንቺ ዓለም

ገላ ገላ ገላዋ
ገላ ገላ ገላ አንቺ
ገላ ገላ ገላዋ
ገላ ገላ ገላ አንቺ

ገላ ገላ ገላዋ
ገላ ገላ ገላ አንቺ



Credits
Writer(s): Mikiyas Mengistu Beyene
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link