Gud New

(ኑሂ)
ሁ ሁ ሁ ሁ ሁ ሁ

እድል መች ቀኝቶኝ ለኔ?
መንገድ ይለውጣል
አየው ሆድ ካልሳሱለት
ለካ በዓይን ይጠገባል

ጎዳናውን ዘልቄ ከማላውቀው ስፍራ
ይመራኝ ጀመረ እግሬ
ግራ ቀኝ እያለ ዋሽቶ በዳንኪራ
አስተያየን እኔና እስዋን፣ ኡ

ኧረ ጉድ ነው፣ ዓይኗ ከዓይኔ ያወራል
ኧረ ጉድ ነው፣ ቀልቤ ከእሷ ቀረ
ኧረ ጉድ ነው፣ ከተማው የት ያውቃል
ኧረ ጉድ ነው፣ እንዴ እንደሷ ያለ

ኧረ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው
ኧረ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው

አለች አለች አሉኝ አመለወርቅ እሷ
ውበት የለበሰች እንደቀሚስ ሰፍታ
አለች አለች አሉኝ ህመም የምታስረሳ
ጠይም ሳቂታዋስ አይደለች የዋዛ

ኧረ ጉድ ነው
ኧረ ጉድ ነው
ኧረ ጉድ ነው
ኧረ ጉድ ነው

ከሰው ጋር ተማክሮ ከራስ ማን ይታረቅ?
መግደርደርሽ በዛ እዚሁ መሸ ስጨነቅ
ከጣልኩኝ ዝናዬን አንቺው አፋልጊኛ
ነጥቆ አይቀርም ጨዋ

ኧረ ጉድ ነው፣ ዓይኗ ከዓይኔ ያወራል
ኧረ ጉድ ነው፣ ቀልቤ ከእሷ ቀረ
ኧረ ጉድ ነው፣ ከተማው የት ያውቃል
ኧረ ጉድ ነው፣ እንዴ እንደሷ ያለ

ኧረ ጉድ ነው
ኧረ ጉድ ነው
ኧረ ጉድ ነው (ኡ)
ኧረ ጉድ ነው

ኧረ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው
ኧረ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው፣ ጉድ ነው

ኧረ ጉድ ነው



Credits
Writer(s): Mikiyas Mengistu Beyene
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link