Dem Tekeflobetal

ለመቆሜ የምሰጠው ምክንያት አንድ ነው
አንድ አምላኬ መዳኛዬን ኢየሱስን ነው
አልተወኝም ታድጎኛል ጌታዬ
እጄን ይዞ እንዳልወድቅ ከለላዬ
እንዳልገኝ የጠፋሁ ሰው ነበርኩኝ
በሀጢያቴ በብዛቱ የረከስኩኝ
የሰውን ዐይን እንኳን ለማየት የፈራሁ
ጉዳቴን እንጂ ጥቅሜን የረሳሁ
በህይወቴ (×፪) ህይወቴ ግን ዛሬ
ህይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ህይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል
ህይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ህይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል

እንዳልገኝ የጠፋሁ ሰው ነበርኩኝ
በሀጢያቴ በብዛቱ የረከስኩኝ
እኔ እንዳልገኝ የጠፋሁ ሰው ነበርኩኝ
በሀጢያቴ በብዛቱ የረከስኩኝ
ህይወቴ ግን ዛሬ ደም ተከፍሎበታል
ህይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል
ህይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ህይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ህይወቴ ህይወቴ
ህይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ህይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል
ህይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ህይወቴ
በቀራንዮ ሞቱ ከሞት ድኛለሁ
በመስቀሉ ስራ ልጁ ሆኛለሁ
በክርስቶስ ደም ነጽቻለሁ
እድሜ ዘመኔን አመልከዋለሁ
እድሜ ዘመኔን ሰጥቼዋለሁ
እድሜ ዘመኔን አመልከዋለሁ
ህይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ህይወቴ ነፍስ ተሰውቶበታል
ህይወቴ ደም ተከፍሎበታል
ህይወቴ



Credits
Writer(s): Samuel Alemu, Hanna Tekle
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link