Habesha Hip Hop

ፎቶ ቀጭቀጭ አርጉ አምጡና ካሜራ
ወሬ በ - ሂፕሃፑ ቼኩቬራ
የቦሌ የመገናኛ ና የፒያሳ የቄራ
አሉኝ ጓደኞች ሞኞች የማያውቁት ሴራ
ህይወቴ ከምላት ጋራ ልጨፍር ማታ ላይ
ባስ ስጠብቅ አገኘኋት ቆሜ ከፊል ማታ ላይ
ልቧን ሰታኛለች እሷ አይደለች አታላይ
ፍቅራችን አይወሰንም ማታ ብቻ አልጋ ላይ
ቆይ ቆይ ቆይ ቆይ ቆይ ያዢ ፍሬን
ተረጋጊ በእውነት ከርስቲያን ነኝ እይ ያንገት ክሬን
ዲሪስ አይፈልግም እነ ትሪ ሙልጭን
ሰው አለኝ ባክሽ ተይኝ ቢኖርሽም ትልቅ ጭን
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
ሀበሻ Hip Hop It Was Gone On
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
Na Habesh Hip Hop ይቀውጣል ገና
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
ሀበሻ Hip Hop It Was Gone On
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
Na Habesh Hip Hop ይቀውጣል ገና
ፎቶ ቀጭቀጭ አርጉ ያቹትና ሜላት
እቺ ጣፋጭ ቸኮላት ከንፈሯን ልቅመስላት
ማነው ሚያማልላት የኔ ናት
አትሁኑ ጠላት
እስኪ ላቀማጥላት
አዛሉ ነች በቀሉ
ሲያዩሽ ዳርዳር ዋሉ
አንተይ ግደፍ ግደፍ አያድርሰኝ ከሷ ደጃፍ
ይመችሽ ሳሚ ዳን ሽልማቱን ይዞ ላፍ ላፍ
በበግ ቤት በግ ገባ ውሻ በረጋጋው
ወስደውታል ለካ አንበሶቹ ወደ ጫካው
ኤኤ...
ማነው ሚያንኮራፋው
እስኪ ላረጋጋው
አንዴ ቁልፉን ስጭኝ እስኪ እንደ ጆኒ ራጋው
ጅሎ ጅሎ ተመቸኝ እንደ ዚጊ ዛጋው
እርድና ተምሮ የመጣው ቴዲ ዮ ካናጋው
ቁልጭልጭ ቁልጭልጭ በዛብኝ ኩራቱ
በጣም ጓደኛዬ ነው ስምኦን መብራቱ
ክብር መስጠት ነው ትርጉሙ ላንጋፋው ወጣቱ
ከአንድ ብርቱ ይሻላል ሁለት መድሀኒቱ
ሁለት መድሀኒቱ
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
ሀበሻ Hip Hop It Was Gone On
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
Na Habesh Hip Hop ይቀውጣል ገና
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
ሀበሻ Hip Hop It Was Gone On
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
Na Habesh Hip Hop ይቀውጣል ገና
ፎቶ ቀጭቀጭ አርጉ አምጡና ሞባይሉን
... ልጅ እያሱ አቶ ሀይሉ
... ብርሃኑ
... ማይ ክሩ
... ዩ
... ፉ
... ቹ
...ዩ
ማን ነበረ አሉ
ይሄን ሲሰሙ ጋሉ
... ሃ
... ጃሉድ
... ማይ ዱድ
... ሀይ ስኩል
... ማይ ክሩ
... ሱ
... ዱ
ችግር የለም...
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
ሀበሻ Hip Hop It Was Gone On
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
Na Habesh Hip Hop ይቀውጣል ገና
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
ሀበሻ Hip Hop It Was Gone On
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
Na Habesh Hip Hop ይቀውጣል ገና
ፎቶ ቀጭቀጭ አርጉ አምጡና ሞባይሉን
ቴዲ ዮ በጆላክስ ቢት ታውቀዋለህ ስታይሉን
መተው ተቀላቀሉን ሰላም እኛን ሳይሉን
የሴቶች ማግኔቶች ነን መች አወቁት ሀይሉን
ችቦ አይሞላም ወገቧ ፊቴ ሲንቀሳቀስ
ሳራ ባለ ትልቅ ጋራ ብሎሻል ቢሊየስ
ሎሚ ብወረውር ደሞ እንደ ጭራቅ እረሽ
ለቁንጅና ውድድሩ እንኳን አደረሰሽ
አመጣው ፍቅር ፍርጃውን ቴወድሮስ አደሰ
ፈልጌ አስፈለኳት እንደ ጥላሁን ገሰሰ
አጥቻት ዛሬ ቢከፋኝ ብዙ ስንላመድ
ዝምታ ነው መልሴ እንደ ጋሽ መሀሙድ አህመድ
ስንከራተት በየቀኑ አፍቅሪያት የምሬን
ኤላ ማን ንገራት እስኪ ትብላው ዛሬ ብሬን
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
ሀበሻ Hip Hop It Was Gone On
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
Na Habesh Hip Hop ይቀውጣል ገና
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
ሀበሻ Hip Hop It Was Gone On
ሀበሻ Hip Hop Abyssinian Rap
Na Habesh Hip Hop ይቀውጣል ገና
ወስውሰሽ ወስውሰሽ
ልቤን አስጨነቅሽው
ወስውሰሽ ወስውሰሽ ልቤን አስጨነቅሽው
መነሳትሽ ነው ወይ
ደሞ ሳጨርሺው
መነሳትሽ ነው ወይ ደሞ ሳጨርሺው
ደሞ ሳጨርሺው
ደሞ ሳጨርሺው

End...



Credits
Writer(s): Solomon Ambaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link