Banchiw
ዬ ካሙዙ ዋጉዋን ዋጋዋን ስጣት
ጥቅጥቅ ባለ ጨለማ ውስጥ
በትካዜ ስዋጥ
የለፋውት ቤቴ ፈርሶ በትካዜ ስናጥ
ራሴን ዘነጋውና ለሰው ደስታ ስሮጥ
ሁሉንም ለመርሳት አጣዳለውኝ ስመጥ
በፍቅርሽ ተጉዤ ጦዤ አብረን ስንኖር ያኔ
አንቺን ደስ እንዲልሽ ነበር የምኖረው እኔ
ሂወቴ እኮ ነሽ ለኔ የግራዬ ጎኔ
ጠፍተሽ ያጠፋሽኝ ፍቅር ቀረው በእርቃኔ
ኑሮን ያስጀመርሺኝ አንቺ ሆነሽልኝ ወኔ
አለም ያሳየሺኝ አንቺ አይኔንም በአይኔ
አድርጌ ሳለው እኔ የመኖሬ ቅኔ
ደግነትም ጠፍቶ ዛሬ በኛ ላይ ጭካኔ
9 ወር ተረስቶ ሳይሽ የናትን ውለታ
ያ ሁሉ ደስታ ጠፍቶ የውሸት ፈገግታ
ጥፋ ይለኛል ልቤ ከፋፍቶ ትዝታ
ጸጥ ካለው መንደር ወተህ ግባ ከጫጫታው
ኦ ኦ ኦ ሲመሽም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሲነጋም እጠጣለውብል ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት(×3)
ግን ዛሬም አልቻልኩም አንቺን መርሳት
በልጅነት ፍቅር ያኔ ተሳስበን ስንኖር
አርአያ ነበረ ለሰው ጎልቶ የኛ ትዳር
ምርጫዬ ነሽ ፍቅር ለኔ የትዳሬ አጋር
ብዙ ተንገላታው ፍቅር አጣው አንዳቺ ሚፈቀር
የሞቀ ጎጆ ትተሽ ብር ብለሽ እየወጣሽ
ባርኮ የሰጠንን አቤት እየወጣሽ ንቀሽ
መላመድ አልቻለም የኔ ገላዬ ከሌላ
ደረቴን አርጥቦታል ያንቺ የእንባሽ ዘለላ
አይኔንም ጋርዶታል ፍቅር ሆኖሻል ከለላ
ሁል ጊዜ አብሮኝ ነው ይኸው ፍቅርሽ እንደ ጥላ
ቀስ በቀስ ሲደርሰኝ ስላንቺ ዘገባ
ቁስሌን ነካክተው ተውት በስቃ ዛነባ
ትዳሬ ነበር ያኔ የፈካ እንደ አበባ
ባንቺ ምክንያት ሆንኩኝ የመስመት ሰለባ
ኦ ኦ ሲመሽም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ሚክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሲነጋም አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ምክንያት(×3)
ግን አልቻልኩም አንቺን መርሳት
ስቀመጥ አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ንው ባንቺ ምክንያት
ስነሳም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሁል ጊዜም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ግን ዛሬም አልቻልኩም ለንቺን መርሳት
ደስ ብሎኝ እወጣና እኔ ወደ አመሻሹ ላይ
በመሃል ብቅ እያልሽ ርቀሽ የትዝታሽ ሲሳይ
ቆንጆ ባየው ቁጥር ድንግጥ አንቺኒኑ መሳይ
አድሬ አላቅም በልሜ እሳን ሁሉ ሳላይ
ብቸኝነት የለም ፍቅር ከዚ የተሻለ
የእውነት ፍቅር ላይ ሴጣን ባሰት ስለማለ
ጥፋቴን በጥፋት መልሰሽ እምነት አጎደለ
ሁሉንም አይተሽው ምነው ጣቢያሽ ቀላቀላ
ኦ ኦ ሲመሽም አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሲነጋም እጠጣለው ባንቺ ሞንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት(×3)
ግን አልቻልኩም አንቺን መርሳት
ስቀመጥ አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ስነሳም አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሁል ጊዜም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ግን ዛሬም አልቻልኩም አንቺን መርሳት
ግን አልቻልኩም አንቺን መርሳት
Tina man
ጥቅጥቅ ባለ ጨለማ ውስጥ
በትካዜ ስዋጥ
የለፋውት ቤቴ ፈርሶ በትካዜ ስናጥ
ራሴን ዘነጋውና ለሰው ደስታ ስሮጥ
ሁሉንም ለመርሳት አጣዳለውኝ ስመጥ
በፍቅርሽ ተጉዤ ጦዤ አብረን ስንኖር ያኔ
አንቺን ደስ እንዲልሽ ነበር የምኖረው እኔ
ሂወቴ እኮ ነሽ ለኔ የግራዬ ጎኔ
ጠፍተሽ ያጠፋሽኝ ፍቅር ቀረው በእርቃኔ
ኑሮን ያስጀመርሺኝ አንቺ ሆነሽልኝ ወኔ
አለም ያሳየሺኝ አንቺ አይኔንም በአይኔ
አድርጌ ሳለው እኔ የመኖሬ ቅኔ
ደግነትም ጠፍቶ ዛሬ በኛ ላይ ጭካኔ
9 ወር ተረስቶ ሳይሽ የናትን ውለታ
ያ ሁሉ ደስታ ጠፍቶ የውሸት ፈገግታ
ጥፋ ይለኛል ልቤ ከፋፍቶ ትዝታ
ጸጥ ካለው መንደር ወተህ ግባ ከጫጫታው
ኦ ኦ ኦ ሲመሽም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሲነጋም እጠጣለውብል ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት(×3)
ግን ዛሬም አልቻልኩም አንቺን መርሳት
በልጅነት ፍቅር ያኔ ተሳስበን ስንኖር
አርአያ ነበረ ለሰው ጎልቶ የኛ ትዳር
ምርጫዬ ነሽ ፍቅር ለኔ የትዳሬ አጋር
ብዙ ተንገላታው ፍቅር አጣው አንዳቺ ሚፈቀር
የሞቀ ጎጆ ትተሽ ብር ብለሽ እየወጣሽ
ባርኮ የሰጠንን አቤት እየወጣሽ ንቀሽ
መላመድ አልቻለም የኔ ገላዬ ከሌላ
ደረቴን አርጥቦታል ያንቺ የእንባሽ ዘለላ
አይኔንም ጋርዶታል ፍቅር ሆኖሻል ከለላ
ሁል ጊዜ አብሮኝ ነው ይኸው ፍቅርሽ እንደ ጥላ
ቀስ በቀስ ሲደርሰኝ ስላንቺ ዘገባ
ቁስሌን ነካክተው ተውት በስቃ ዛነባ
ትዳሬ ነበር ያኔ የፈካ እንደ አበባ
ባንቺ ምክንያት ሆንኩኝ የመስመት ሰለባ
ኦ ኦ ሲመሽም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ሚክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሲነጋም አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ምክንያት(×3)
ግን አልቻልኩም አንቺን መርሳት
ስቀመጥ አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ንው ባንቺ ምክንያት
ስነሳም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሁል ጊዜም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ግን ዛሬም አልቻልኩም ለንቺን መርሳት
ደስ ብሎኝ እወጣና እኔ ወደ አመሻሹ ላይ
በመሃል ብቅ እያልሽ ርቀሽ የትዝታሽ ሲሳይ
ቆንጆ ባየው ቁጥር ድንግጥ አንቺኒኑ መሳይ
አድሬ አላቅም በልሜ እሳን ሁሉ ሳላይ
ብቸኝነት የለም ፍቅር ከዚ የተሻለ
የእውነት ፍቅር ላይ ሴጣን ባሰት ስለማለ
ጥፋቴን በጥፋት መልሰሽ እምነት አጎደለ
ሁሉንም አይተሽው ምነው ጣቢያሽ ቀላቀላ
ኦ ኦ ሲመሽም አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሲነጋም እጠጣለው ባንቺ ሞንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት(×3)
ግን አልቻልኩም አንቺን መርሳት
ስቀመጥ አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ስነሳም አጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ባንቺ ምክንያት ነው ባንቺ ምክንያት
ሁል ጊዜም እጠጣለው ባንቺ ምክንያት
ግን ዛሬም አልቻልኩም አንቺን መርሳት
ግን አልቻልኩም አንቺን መርሳት
Tina man
Credits
Writer(s): Solomon Ambaw
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.