Betesfa
መዉደዴን ሳታዉቂዉ እኔ የምወድሽ የምወድሽ
ማፍቀሬን ሳታዉቂዉ እኔ የማፈቅርሽ የማፈቅርሽ
አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አለዉ ተስፋ ጥዬ
አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አለዉ ተስፋ ጥዬ
እሄዳለዉ እንጂ አንቺን ተከትዬ
ባደርሽበት ላድር በዋልስበት ዉዬ
በአካል በመንፈሴ መች እለይሻለዉ
አንቺ ግን አታዉቂም ሁሌ አብሬሽ አለዉ
አንድ ቀን መቼም ቢሆን አንድ ቀን ሳለሁ መህይወቴ
አንድ ቀን ተሳክቶልኝ አንድ ቀን ምኛት ፍልጐቴ
የኔ ሆነሽ የኔ የፍቅር እመቤቴ በሰመረ ስለቴ ስለቴ ስለቴ
ያዉና እዛ ቁጭ ብለሽ ደምቀሽ ትታያለሽ ደሞ እንዴት ታምሪያለሽ
አንቺማ ምን አለብሽ የእኔን ልብ አንጠልጥለሽ ይዘሽ ትዞሪያለሽ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
መዉደዴን ሳታዉቂዉ እኔ የምወድሽ የምወድሽ
ማፍቀሬን ሳታዉቂዉ እኔ የማፈቅርሽ የማፈቅርሽ
አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አለዉ ተስፋ ጥዬ
አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አለዉ ተስፋ ጥዬ
ካለሽበት ድረስ በርሬ መጥቼ
ዛሬም አልነግርሽም የልቤን አዉጥቼ
በህይወት እስካሁ በዚች አለም ላይ
እንቅልፍ አይወስደኝም አይንሽን ሳላይ
አንድ ቀን መቼም ቢሆን አንድ ቀን ሳለሁ መህይወቴ
አንድ ቀን ተሳክቶልኝ አንድ ቀን ምኛት ፍልጐቴ
የኔ ሆነሽ የኔ የፍቅር እመቤቴ በሰመረ ስለቴ ስለቴ ስለቴ
ያዉና እዛ ቁጭ ብለሽ ደምቀሽ ትታያለሽ ደሞ እንዴት ታምሪያለሽ
አንቺማ ምን አለብሽ የእኔን ልብ አንጠልጥለሽ ይዘሽ ትዞሪያለሽ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
ማፍቀሬን ሳታዉቂዉ እኔ የማፈቅርሽ የማፈቅርሽ
አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አለዉ ተስፋ ጥዬ
አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አለዉ ተስፋ ጥዬ
እሄዳለዉ እንጂ አንቺን ተከትዬ
ባደርሽበት ላድር በዋልስበት ዉዬ
በአካል በመንፈሴ መች እለይሻለዉ
አንቺ ግን አታዉቂም ሁሌ አብሬሽ አለዉ
አንድ ቀን መቼም ቢሆን አንድ ቀን ሳለሁ መህይወቴ
አንድ ቀን ተሳክቶልኝ አንድ ቀን ምኛት ፍልጐቴ
የኔ ሆነሽ የኔ የፍቅር እመቤቴ በሰመረ ስለቴ ስለቴ ስለቴ
ያዉና እዛ ቁጭ ብለሽ ደምቀሽ ትታያለሽ ደሞ እንዴት ታምሪያለሽ
አንቺማ ምን አለብሽ የእኔን ልብ አንጠልጥለሽ ይዘሽ ትዞሪያለሽ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
መዉደዴን ሳታዉቂዉ እኔ የምወድሽ የምወድሽ
ማፍቀሬን ሳታዉቂዉ እኔ የማፈቅርሽ የማፈቅርሽ
አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አለዉ ተስፋ ጥዬ
አንድ ቀን አገኝሻለሁ ብዬ አለዉ ተስፋ ጥዬ
ካለሽበት ድረስ በርሬ መጥቼ
ዛሬም አልነግርሽም የልቤን አዉጥቼ
በህይወት እስካሁ በዚች አለም ላይ
እንቅልፍ አይወስደኝም አይንሽን ሳላይ
አንድ ቀን መቼም ቢሆን አንድ ቀን ሳለሁ መህይወቴ
አንድ ቀን ተሳክቶልኝ አንድ ቀን ምኛት ፍልጐቴ
የኔ ሆነሽ የኔ የፍቅር እመቤቴ በሰመረ ስለቴ ስለቴ ስለቴ
ያዉና እዛ ቁጭ ብለሽ ደምቀሽ ትታያለሽ ደሞ እንዴት ታምሪያለሽ
አንቺማ ምን አለብሽ የእኔን ልብ አንጠልጥለሽ ይዘሽ ትዞሪያለሽ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
እኔ ግን አንቺን ብያለሁ ተከትዬሽ መጥቻለዉ
ደሞ ነገም በሄድሽበት እሄዳለዉ
Credits
Writer(s): Elias Woldemariam, Moges Teka
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.