Lemastawes
ሆ የተረሳ አልፎ ሳይወሳ
ሆ ትዉስታዬን ሰሚኝ ትዝታዬን
አሆ የምኞቴ ሆ ሳይሞላልኝ አሆ
አንቺን ለእኔ ሆ ባይልልኝ አሆ
ይሁን ብዬ ሆ ሸኝቼሽ አሆ
ከየት መጣሽ ሆ ስረሳሽ አሆ
ዛሬ በዚ ቀን ከየት ተገኘሽ (ብዬ ብዬ የተዉኩሽ)
ወይ አጋጣሚ ምን እግር ጣለሽ (ብዬ ብዬ ያጣሁሽ)
ሳልይዘዉ ሳልጨብጠዉ ትዝታን ለኔ አዉርሶ
ፍቅር ሳልሸኘዉ ሄዷል ላይመጣ ተመልሶ
ያለምኩት ባይሰምርልኝ ባይሳካ ምኞቴ
ይበቃኛል ለዛሬ አይኖችሽ ማየቴ
አሆዬዬዬዬ አቤት ያ ዘመን
አሁን ሳስታዉሰዉ ያሳለፍኩትን
አሆዬዬዬዬ ጊዜዉ ፈቀደና
መልሼ ነገርኩሽ ዳግም እንደገና
ለትዝታ ይሆንሻል ለማስወታስ
ለትዝታ ይሆንሻል ለማስታወስ
ለትዝታ አሀሀሀ ለማስታወስ
ለትዝታ ለማስታወስ አሀሀሀ
ሆ የተረሳ አልፎ ሳይወሳ
ሆ ትዉስታዬን ሰወምኝ ትዝታዬን
አሆ የምኞቴ ሆ ሳይሞላልኝ አሆ
አንቺን ለእኔ ሆ ባይልልኝ አሆ
ይሁን ብዬ ሆ ሸኝቼሽ አሆ
ከየት መጣሽ ሆ ስረሳሽ አሆ
ዘመን እንደሰዉ አይወቀስም (ብዬ ብዬ የተዉኩሽን)
አልፎ አሄደ አይመለስም (ብዬ ብዬ ያጣሁሽን)
በይ አስታዉሽኝ ላስታስሽ ያንን ዘመን እናንሳዉ
ብትዘነጊዉም አንቺ እኔ ሁሌም አልረሳዉ
ትዝታን ለኔ አዉርሶ ከጊዜ ጋር የራቀዉ
እንዲ ነበር ማፍቀር ሳይወጠን ያለቀዉ
አሆዬዬዬዬ ዛሬ ሳገኝሽ ደግሜ አጫወትኩሽ ስንቅ እንዲሆንሽ
አሆዬዬዬዬ ያን ለፍቅርሽ የከፈልኩትና የፈረምኩልሽን
ለትዝታ ይሆንሻል ለማስወታስ
ለትዝታ ይሆንሻል ለማስታወስ
ለትዝታ ፍቅር ሰላም ለማስታወስ ያብዛልሽ
ለትዝታ ባለሽበት ለማስታወስ በኑሮሽ
ለትዝታ ፍቅር ሰላም ለማስታወስ ያብዛልሽ
ለትዝታ ባለሽበት ለማስታወስ በኑሮሽ
ለትዝታ አሀሀሀ ለማስታወስ ዬሄሄ
ለትዝታ አሀሀ ለማስታወስ
ሆ ትዉስታዬን ሰሚኝ ትዝታዬን
አሆ የምኞቴ ሆ ሳይሞላልኝ አሆ
አንቺን ለእኔ ሆ ባይልልኝ አሆ
ይሁን ብዬ ሆ ሸኝቼሽ አሆ
ከየት መጣሽ ሆ ስረሳሽ አሆ
ዛሬ በዚ ቀን ከየት ተገኘሽ (ብዬ ብዬ የተዉኩሽ)
ወይ አጋጣሚ ምን እግር ጣለሽ (ብዬ ብዬ ያጣሁሽ)
ሳልይዘዉ ሳልጨብጠዉ ትዝታን ለኔ አዉርሶ
ፍቅር ሳልሸኘዉ ሄዷል ላይመጣ ተመልሶ
ያለምኩት ባይሰምርልኝ ባይሳካ ምኞቴ
ይበቃኛል ለዛሬ አይኖችሽ ማየቴ
አሆዬዬዬዬ አቤት ያ ዘመን
አሁን ሳስታዉሰዉ ያሳለፍኩትን
አሆዬዬዬዬ ጊዜዉ ፈቀደና
መልሼ ነገርኩሽ ዳግም እንደገና
ለትዝታ ይሆንሻል ለማስወታስ
ለትዝታ ይሆንሻል ለማስታወስ
ለትዝታ አሀሀሀ ለማስታወስ
ለትዝታ ለማስታወስ አሀሀሀ
ሆ የተረሳ አልፎ ሳይወሳ
ሆ ትዉስታዬን ሰወምኝ ትዝታዬን
አሆ የምኞቴ ሆ ሳይሞላልኝ አሆ
አንቺን ለእኔ ሆ ባይልልኝ አሆ
ይሁን ብዬ ሆ ሸኝቼሽ አሆ
ከየት መጣሽ ሆ ስረሳሽ አሆ
ዘመን እንደሰዉ አይወቀስም (ብዬ ብዬ የተዉኩሽን)
አልፎ አሄደ አይመለስም (ብዬ ብዬ ያጣሁሽን)
በይ አስታዉሽኝ ላስታስሽ ያንን ዘመን እናንሳዉ
ብትዘነጊዉም አንቺ እኔ ሁሌም አልረሳዉ
ትዝታን ለኔ አዉርሶ ከጊዜ ጋር የራቀዉ
እንዲ ነበር ማፍቀር ሳይወጠን ያለቀዉ
አሆዬዬዬዬ ዛሬ ሳገኝሽ ደግሜ አጫወትኩሽ ስንቅ እንዲሆንሽ
አሆዬዬዬዬ ያን ለፍቅርሽ የከፈልኩትና የፈረምኩልሽን
ለትዝታ ይሆንሻል ለማስወታስ
ለትዝታ ይሆንሻል ለማስታወስ
ለትዝታ ፍቅር ሰላም ለማስታወስ ያብዛልሽ
ለትዝታ ባለሽበት ለማስታወስ በኑሮሽ
ለትዝታ ፍቅር ሰላም ለማስታወስ ያብዛልሽ
ለትዝታ ባለሽበት ለማስታወስ በኑሮሽ
ለትዝታ አሀሀሀ ለማስታወስ ዬሄሄ
ለትዝታ አሀሀ ለማስታወስ
Credits
Writer(s): Elias Woldemariam, Tesfaye Mamo
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2024 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.