Tedla Gualu
ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ
ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ
(ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ)
ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ
ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ
(ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ)
ክምንምኔ በጐጃሙ መስፍን ክምንምኔ በደጃች ተድላ ሞት
ክምንምኔ ተመዘሽ እንደ ሀረግ ክምንምኔ አይጠቁር ምድረ ዳሞት
ክምንምኔ ስለ ፍቅር ብዬ ክምንምኔ ተድላን በማንሳቴ
ክምንምኔ ዉዥግራ ነበረ ክምንምኔ እኔስ ሽልማቴ
በቁና ሰፍሬ ላበድረዉ እድሜ
በናንተም ሰፍሬ ላበድረዉ እድሜ
ይነሳ እንደዉ ተድላ ወንጭፉ ጐጃሜ
ይነሳ እንደዉ ተድላ ቆቦዉ ጐጃሜ
ንገሪለት እስኪ ተድላ ሙያዉን
ንገርለት እስኪ ናኚዉ ዝናዉን
የ ሃምሳ ሰዉ ግምት አንድ ብቻዉን
ሺዉን የሚወክል አንዱ ብቻዉን
ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ
አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ
ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ
አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ
ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ
ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ
(ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ)
ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ
ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ
(ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ)
ክምንምኔ ከጐጃሜዋ ጋር ክምንምኔ ምሽቱን ሳወጋ
ክምንምኔ ማን ይገዝትልኝ ክምንምኔ ለሊቱ እንዳይነጋ
ክምንምኔ በል አንተም ተፈጠም ክምንምኔ ስለ ተድላ ጓሉ
ክምንምኔ አዉራ ዶሮ ሆኜ ክምንምኔ አትበል ኩኩሉ
አሁን የኔን ጥሪ ያን ሰምቶ ምን ይላል
በተድላ ሞት ካሉት አባይም ይጐድላል
አልሰምቶም አትመይ አላይቶም አትበይ
በተድላ ሞት አልኩሽ ጐጃሜዋ ነይ ነይ
ማርቆስ በሰላሳ ይከብራል ታቦቱ
እንዳትቀሪቢኝ ነይልኝ በእለቱ
ከብቴም ለጐጃም ልጅ ምን ይክፋ ቢጉላሉ
ያፈቀርኩሽ እኔ ዋሴ ተድላ ጓሉ
ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ
አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ
ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ
አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ
ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ
(ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ)
ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ
ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ
(ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ)
ክምንምኔ በጐጃሙ መስፍን ክምንምኔ በደጃች ተድላ ሞት
ክምንምኔ ተመዘሽ እንደ ሀረግ ክምንምኔ አይጠቁር ምድረ ዳሞት
ክምንምኔ ስለ ፍቅር ብዬ ክምንምኔ ተድላን በማንሳቴ
ክምንምኔ ዉዥግራ ነበረ ክምንምኔ እኔስ ሽልማቴ
በቁና ሰፍሬ ላበድረዉ እድሜ
በናንተም ሰፍሬ ላበድረዉ እድሜ
ይነሳ እንደዉ ተድላ ወንጭፉ ጐጃሜ
ይነሳ እንደዉ ተድላ ቆቦዉ ጐጃሜ
ንገሪለት እስኪ ተድላ ሙያዉን
ንገርለት እስኪ ናኚዉ ዝናዉን
የ ሃምሳ ሰዉ ግምት አንድ ብቻዉን
ሺዉን የሚወክል አንዱ ብቻዉን
ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ
አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ
ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ
አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ
ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ
ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ
(ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ)
ሽቅርቅር ጐጃሜ ነሽ አሉኝ የነ ተድላ ጓሉ
ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ
(ክምንምን አደረገኝሳ ያ ተድላ ሲነሳ)
ክምንምኔ ከጐጃሜዋ ጋር ክምንምኔ ምሽቱን ሳወጋ
ክምንምኔ ማን ይገዝትልኝ ክምንምኔ ለሊቱ እንዳይነጋ
ክምንምኔ በል አንተም ተፈጠም ክምንምኔ ስለ ተድላ ጓሉ
ክምንምኔ አዉራ ዶሮ ሆኜ ክምንምኔ አትበል ኩኩሉ
አሁን የኔን ጥሪ ያን ሰምቶ ምን ይላል
በተድላ ሞት ካሉት አባይም ይጐድላል
አልሰምቶም አትመይ አላይቶም አትበይ
በተድላ ሞት አልኩሽ ጐጃሜዋ ነይ ነይ
ማርቆስ በሰላሳ ይከብራል ታቦቱ
እንዳትቀሪቢኝ ነይልኝ በእለቱ
ከብቴም ለጐጃም ልጅ ምን ይክፋ ቢጉላሉ
ያፈቀርኩሽ እኔ ዋሴ ተድላ ጓሉ
ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ
አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ
ህመምተኛይቱ አልኩሽ ለኩነኔ
አንቺማ ጤና ነሽ ህመምተኛዉ እኔ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ
ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ማምዬዉ ቅመሜዋ
Credits
Writer(s): Elias Woldemariam, Sisay Bekele
Lyrics powered by www.musixmatch.com
Link
Other Album Tracks
© 2025 All rights reserved. Rockol.com S.r.l. Website image policy
Rockol
- Rockol only uses images and photos made available for promotional purposes (“for press use”) by record companies, artist managements and p.r. agencies.
- Said images are used to exert a right to report and a finality of the criticism, in a degraded mode compliant to copyright laws, and exclusively inclosed in our own informative content.
- Only non-exclusive images addressed to newspaper use and, in general, copyright-free are accepted.
- Live photos are published when licensed by photographers whose copyright is quoted.
- Rockol is available to pay the right holder a fair fee should a published image’s author be unknown at the time of publishing.
Feedback
Please immediately report the presence of images possibly not compliant with the above cases so as to quickly verify an improper use: where confirmed, we would immediately proceed to their removal.