Min ybalal

ይሄ አዲስ አመሌ ገርሞኛል ይሄ አዲስ አመሌ ደንቆኛል
እሷ ጋር በቀረብኩኝ ቁጥር ቃላቶች እልም ይሉብኛል
እንደ ማፈር እንደ መሽኮርመም አረገኝ ዘንድሮስ ሌላ ነው
ዛሬ እንደዚህ እየተሰቃየሁ ንገሩኝ ነገ ምን ልሆን ነው
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል
ሊናገሩ ወጥተው ምን ይባላል ተንተባትቦ መምጣት ምን ይባላል
ወደድኩሽ ለማለት ምን ይባላል ትንሽ ድፍረት ማጣት ምን ይባላል
በፍቅሯ ተይዤ መውደቄን ንገሯት
እንደተሸነፍኩኝ መውደቄን ንገሯት
እንዲህ ሆኖ አያውቅም በሏት
ፍቅርሽ ገብቶለት ነው በሏት
ወዶሽ ነው ዝም ያለው በሏት
እንጂ ተጫዋች ነው በሏት
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ህመም ምን ይባላል
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ህመም ምን ይባላል
ሰላም ውዬ ዉዬ ምን ይባላል እሷን ሳይ መሽኮርመም ምን ይባላል
ሰላም ውዬ ዉዬ ምን ይባላል እሷን ሳይ መሽኮርመም ምን ይባላል
ፍቅር ካንዴም ሁለት ሶስት ጊዜ ደርሶብኝ
አይቼው ነበር
ዛሬ ግን እንግዳ አመል ይዞ ዝም ዝም ያሰኝኝ ጀመረ
ጨዋታና ሳቄን ቀምቶ አረገኝ ፍጹም ዝምተኛ
ገላግሉኝ ከዚህ ስቃይ ቶሎ ለመቼ ሊሆን ነው ጓደኛ
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል
ሊናገሩ ወጥተው ምን ይባላል ተንተባትቦ መምጣት ምን ይባላል
ወደድኩሽ ለማለት ምን ይባላል ትንሽ ድፍረት ማጣት ምን ይባላል
ለወዳጅ ነው እንጂ ለማንም ማይነገር
ከባድ ነው ከባድ ነው ስሙኝ በቁምነገር
ፍዝ ዝ የምለውስ ነገር
ቃል ሚጠፋብኝስ ነገር
ምንተባተበውስ ነገር
ስቃይ ሚሆንብኝስ ነገር
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ህመም ምን ይባላል
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ህመም ምን ይባላል
ሰላም ውዬ ዉዬ ምን ይባላል እሷን ሳይ መሽኮርመም ምን ይባላል
ሰላም ውዬ ዉዬ ምን ይባላል እሷን ሳይ መሽኮርመም ምን ይባላል
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል
አሁን ምን ይባላል ምን ይባላል እንዲህ ያለ ቅጣት ምን ይባላል
ሊናገሩ ወጥተው ምን ይባላል ተንተባትቦ መምጣት ምን ይባላል
ወደድኩሽ ለማለት ምን ይባላል ትንሽ ድፍረት ማጣት ምን ይባላል
ምን ይባላል
ምን ይባላል



Credits
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link