Andande

አንዳንዴ አቤት አንዳንዴ
ግጥምጥም ሲል ጊዜና ቦታ
ዕዽል ስትመጣ በሯን ከፋፍታ
ይገርመኛል አቤት አንዳንዴ
ይደንቀኛል አቤት አንዳንዴ
እምቢ ያለ ነገር አቤት አንዳንዴ ሲለፉ ስንት አመት አቤት አንዳንዴ
ባላሰቡት ጊዜ አቤት አንዳንዴ ከች ሲል በድንገት አቤት አንዳንዴ
መገረም ነው እንጂ አቤት አንዳንዴ መደነቅ ነው እንጂ አቤት አንዳንዴ
ሌላ ምን ይባላል አቤት አንዳንዴ የዕድል ነገር እንጂ አቤት አንዳንዴ
ሞት በሚያሰኝ ህመም አቤት አንዳንዴ ብዙ የተንገላታ አቤት አንዳንዴ
ወዶ የተለየ አቤት አንዳንዴ ጭንቀቱ የበረታ አቤት አንዳንዴ
ሀዘኑ በድንገት አቤት አንዳንዴ ሲቀየር በደስታ አቤት አንዳንዴ
ይደንቃል ሚስጥሩ አቤት አንዳንዴ የዕድል የዕጣ ፈንታ አቤት አንዳንዴ
አንዳንዴ አቤት አንዳንዴ
ግጥምጥም ሲል ጊዜና ቦታ
ዕዽል ስትመጣ በሯን ከፋፍታ
ይገርመኛል አቤት አንዳንዴ
ይደንቀኛል አቤት አንዳንዴ
መንታ መንታ መንታ መንታ ዕድል ናት መንታ
መንታ መንታ መንታ መንታ ዕድል ናት መንታ
እዚጋ ኡኡታ እዛጋ እልልታ
ላንደኛው ጭንቀት ላንደኛው እፎይታ
ተርታ ተርታ ተርታ ተርታ ዕድል ዕጣ ፈንታ
ተርታ ተርታ ተርታ ተርታ ዕድል ዕጣ ፈንታ
ባልተገመተ መንገድ ምትመጣ
ላንደኛው ፈጥና ላንዲ ዘግይታ
አንዳንዴ አቤት አንዳንዴ
ግጥምጥም ሲል ጊዜና ቦታ
ዕዽል ስትመጣ በሯን ከፋፍታ
ይገርመኛል አቤት አንዳንዴ
ይደንቀኛል አቤት አንዳንዴ



Credits
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link