Ene Aydelehuma

ቁጣና ኩርፊያዬ ሳቄ ጨዋታዬ ጨዋታዬ
አላስቀምጥ ብሎሽ ፍቅሬ ትዝታዬ
ይቅር ማረኝ ብለሽ ደጄ ካላዋለሽ ካላዋለሽ
እኔ አይደለሁማ እጄ ላይ ካልጣለሽ
ቁጣና ኩርፊያዬ ሳቄ ጨዋታዬ ጨዋታዬ
አላስቀምጥ ብሎሽ ፍቅሬ ትዝታዬ
ይቅር ማረኝ ብለሽ ደጄ ካላዋለሽ ካላዋለሽ
እኔ አይደለሁማ እጄ ላይ ካልጣለሽ

ምትክ አተሸልኝ ታዉቆሽ ጥሩነቴ
ቀን ሲያረጋግጠዉ ሲገባሽ እዉነቴ
እተማመናለዉ መምጣትሽን አዉቃለዉ
ያለበለዚያማ ያለበለዚያማ እኔም እኔ አይደለዉ

ኩራትሽ ቀዝቅዞ ይሉኝታሽ ቦታ አቶ
ስሜን ካላዜመ ልብሽ ቃል አዉጥቶ
መዉደድና ጊዜ ክሶኝ ካልተሰማ
እኔ አይደለሁማ እዉነት እልሻለዉ እኔ አይደለሁማ

ቁጣና ኩርፊያዬ ሳቄ ጨዋታዬ ጨዋታዬ
አላስቀምጥ ብሎሽ ፍቅሬ ትዝታዬ
ይቅር ማረኝ ብለሽ ደጄ ካላዋለሽ ካላዋለሽ
እኔ አይደለሁማ እጄ ላይ ካልጣለሽ
ቁጣና ኩርፊያዬ ሳቄ ጨዋታዬ ጨዋታዬ
አላስቀምጥ ብሎሽ ፍቅሬ ትዝታዬ
ይቅር ማረኝ ብለሽ ደጄ ካላዋለሽ ካላዋለሽ
እኔ አይደለሁማ እጄ ላይ ካልጣለሽ

መግደርደርሽ በቅቶ ናፍቆትሽ ከፍሎ
ቁጣሽ መፍቶ በርዶ መዉደድሽ አይሎ
ምልጃሽ ካልደረሰኝ ወድቀሽ በአዙሪቴ
እኔ አይደለሁማ እኔ አይደለሁማ ከቀረሽ ከቤቴ

ኩራትሽ ቀዝቅዞ ይሉኝታሽ ቦታ አቶ
ስሜን ካላዜመ ልብሽ ቃል አዉጥቶ
መዉደድና ጊዜ ክሶኝ ካልተሰማ
እኔ አይደለሁማ
እዉነት እልሻለዉ
እኔ አይደለሁማ

ኩራትሽ ቀዝቅዞ ይሉኝታሽ ቦታ አቶ
ስሜን ካላዜመ ልብሽ ቃል አዉጥቶ
መዉደድና ጊዜ ክሶኝ ካልተሰማ
እኔ አይደለሁማ
እዉነት እልሻለዉ
እኔ አይደለሁማ
እኔ አይደለሁማ
እዉነት እልሻለዉ
እኔ አይደለሁማ
እኔ አይደለሁማ

እዉነት እልሻለዉ
እኔ አይደለሁማ
እኔ አይደለሁማ
እዉነት እልሻለዉ
እኔ አይደለሁማ
እኔ አይደለሁማ
እዉነት እልሻለዉ
እኔ አይደለሁማ
እኔ አይደለሁማ
እዉነት እልሻለዉ

እኔ አይደለሁማ
እኔ አይደለሁማ
እዉነት እልሻለዉ
እኔ አይደለሁማ
እኔ አይደለሁማ
እዉነት እልሻለዉ
እኔ አይደለሁማ



Credits
Writer(s): Alemtsehay Wedajo
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link