Min Honeshal

ምን አዲስ ነገር አለ ፍቅሬ ምን ሆነሻል? (ምን ሆነሻል?)
እንደወትሮው አይድለሽም ዛሬስ ተከፍተሻል (ተከፍተሻል)
የኔ ሲሳይ ስትስቂ ነው ስትጫወቺ ነው የሚያምረው ባንቺ ላይ
አዝነሽማ ጠቁረሽብኝማ በፍጹም እንዳላይ

ምን አዲስ ነገር አለ ፍቅሬ ምን ሆነሻል? (ምን ሆነሻል?)
እንደወትሮው አይድለሽም ዛሬስ ተከፍተሻል (ተከፍተሻል)
የኔ ሲሳይ ስትስቂ ነው ስትጫወቺ ነው የሚያምረው ባንቺ ላይ
አዝነሽማ ጠቁረሽብኝማ በፍጹም እንዳላይ

ሳላውቅ አስቀይሜሽም እንደሆን
አትደብቂኝ በይ ንገሪኝ አሁን
አይታጣምና ስህትት ከሰው
ተንፍሺልኝ እኔም ልተንፍሰው
የተከፋ ያኮረፈ ፊት እያየሁ
ባላወኩት ነገር እኔስ ተሰቃየሁ
ያ ፈገግታሽ እየራቀኝ እየጠፋኝ
ግራ ገባኝ የማደርገው ነገር ጠፋኝ

ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ዛሬው እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ለመፍታት እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ዛሬው እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ለመፍታት እንነጋገር

ምን አዲስ ነገር አለ ፍቅሬ ምን ሆነሻል? (ምን ሆነሻል?)
እንደወትሮው አይድለሽም ዛሬስ ተከፍተሻል (ተከፍተሻል)
የኔ ሲሳይ ስትስቂ ነው ስትጫወቺ ነው የሚያምረው ባንቺ ላይ
አዝነሽማ ጠቁረሽብኝማ በፍጹም እንዳላይ

አዝነሽ አንገትሽን እንድትደፊ
አልፈልግም በኔ እንድትከፊ
ምን ይለኛል ብለሽ ሳትፈሪ
በግልጽነት ሁሉን ተናገሪ
የተከፋ ያኮረፈ ፊት እያየሁ
ባላወኩት ነገር እኔስ ተሰቃየሁ
ያ ፈገግታሽ እየራቀኝ እየጠፋኝ
ግራ ገባኝ የማደርገው ነገር ጠፋኝ

ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ዛሬው እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ለመፍታት እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ዛሬው እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ለመፍታት እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ዛሬው እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ለመፍታት እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ዛሬው እንነጋገር
ለነገ አይደር ነገር
ለነገ አይደር ነገር
ለመፍታት እንነጋገር



Credits
Writer(s): Moges Teka
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link