Bedelish Tafettegn

አብረው እየኖረ የእመነት ለምድ ለብሶ
ስቆ እያሳሳቀ ነፍስን አስለቅሶ
አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ
በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ
አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ
በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ

አብረው እየኖረ የእመነት ለምድ ለብሶ
ስቆ እያሳሳቀ ነፍስን አስለቅሶ
አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ
በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ
አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ
በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ

ላመስግንሽ ዛሬስ ደግሜ እንደገና
ሄደሽ አሳየሽኝ ንቃ አልሽኝና
በደልሽ ጣፈጠኝ ለበጎ ሆነና
አዙረህ አስተውል ተማር አለኝና

አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል
አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል
አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል
አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል

አብረው እየኖረ የእመነት ለምድ ለብሶ
ስቆ እያሳሳቀ ነፍስን አስለቅሶ
አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ
በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ
አንቺ ግን በቶሎ ክደሽ አሳየሽኝ
በከንቱ ሳለምድሽ ርቀሽ አስተማርሽኝ

መውደድሽ ፈጠጠ ማዳላትሽ ለኔ
ያሰብሽው ሆነልሽ አከበርኩሽ እኔ
ነረሽኝ ስትሄጅ አሳምነሽኛል

በፆታ ግብይት ሰው ከሰው ይለያል
አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል
አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል
አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል
አላስብ በቀል ለስራሽ በደል
አላንስምና ለመደላደል



Credits
Writer(s): Abnet Agonafir
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link