Libie Libie

ልቤልቤ ደግሞ ልቤልቤ
ልቤልቤ ደግሞ ልቤልቤ

ይህ ልቤን እኔ አላምነውም
ለሷ ሲሆን ድፍረት የለውም
ይገርመኛል እኔ ሳስበው
መች ይሆን ልቤ የሚቆርጠው
ሺ ጊዜ አጥፍታ አይወስንም
አቅም ያጣል ልቤ አይጨክንም
ይህ ልቤን እኔ አላምነውም
ለሷ ሲሆን ድፍረት የለውም
ይገርመኛል እኔ ሳስበው
መች ይሆን ልቤ የሚቆርጠው
ሺ ጊዜ አጥፍታ አይወስንም
አቅም ያጣል ልቤ አይጨክንም

ልቤ መስሎህ እንጂ መሄድህ
ዳሩ እኔ ነበርኩኝ ዘመድህ
ይሄን ያህል የሷ ያረገህ
ቆይ ልቤ ንገረኝ የማነህ
ልቤ ልቤ ልቤ ደግሞ
ምን ልትል ነው አሀ አሁን ደግሞ
ልቤ ልቤ አደብ ግዛ
ለኔም አስብ የሷም በዛ

ሁ ሁሁ ሁ ልቤ ደግሞ
ሁሁ ሁ ልቤ ልቤ
ሁ ሁሁ ሁ ልቤ ልቤ ደግሞ
ሁሁ ሁ ልቤ ልቤ
ልቤ ልቤ

ይህ ልቤን እኔ አላምነውም
ለሷ ሲሆን ድፍረት የለውም
ይገርመኛል እኔ ሳስበው
መች ይሆን ልቤ የሚቆርጠው
ሺ ጊዜ አጥፍታ አይወስንም
አቅም ያጣል ልቤ አይጨክንም
ይህ ልቤን እኔ አላምነውም
ለሷ ሲሆን ድፍረት የለውም
ይገርመኛል እኔ ሳስበው
መች ይሆን ልቤ የሚቆርጠው
ሺ ጊዜ አጥፍታ አይወስንም
አቅም ያጣል ልቤ አይጨክንም

ከየት ይመጣል ልቤ ለምክር
ከአይን የበለጠ ምስክር
ዛሬ የኔ ሆነህ ባትረዳኝ
አይኔ ይወቅስሀል ብትከዳኝ
ልቤ ልቤ ልቤ ደግሞ
ምን ልትል ነው አሀ አሁን ደግሞ
ልቤ ልቤ አደብ ግዛ
ለኔም አስብ የሷም በዛ

ሁ ሁሁ ሁ ልቤ ልቤ ደግሞ
ሁሁ ሁ ልቤ ልቤ
ሁ ሁሁ ሁ ልቤ ልቤ ደግሞ
ሁሁ ሁ ልቤ ልቤ
ልቤ ልቤ



Credits
Writer(s): Habtamu Bogale
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link