ማን ያምነኛል (Intro)

ተመስገን ጌታዬ

ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ
የለም ሚያቀው ስቃዬን

ሚያቀው ስቃዬን ዬዬዬዬ

ተመስገን ጌታዬ

ብናገረው ማን ያምነኛል
ፊልም
ይመስላል ሂወቴ
መውደቅ መነሳት ፈተናን
አይቻለው
በእድገቴ
የነበረ ያኔ ጎኔ
ሁሉን ያውቃል
ማይሆን የለም ደግሞ
በእምነት
ሁሉም ያልፋል

ብናገረው ማን ያምነኛል
ፊልም
ይመስላል ሂወቴ
መውደቅ መነሳት ፈተናን
አይቻለው
በእድገቴ
የነበረ ያኔ ጎኔ
ሁሉን ያውቃል
ማይሆን የለም ደግሞ
በእምነት
ሁሉም ያልፋል

አይቻለው
ብዙ ጊዜ ወድቄአለው
አጥቻለው
ተርቤ ውዬ አድሬአለው
በዝናብም
ጎዳና ላይ አንግቻለው
የማጣትን
ስሜት በደንብ አውቀዋለው

የማጣትን ስሜት በደንብ አውቀዋለው

ያውቀዋል ልቤም ባላገኝም ፍቅርን ተርቤም
በማከብረው ባቅም ተንቄም
እንዳልነበር ትላንት ወድቄም

እንዳልነበር ትላንት ወድቄም

አልገታው ልቤን አላቆመኝ ከማየት ዛሬን
አላስተወኝ ከመሆን እኔን
አልገደበኝ ከመግለፅ አይኔን

አልገደበኝ ው

ሁሉም አልፏል እኔ አለሁ
እንደወደኩ ትላንት አልቀረሁ
አቀርቅሬ ትላንት አልቀረሁ
ሁሉም አልፏል እኔ አለሁ
ማይገባኝን ሆኘዋለሁ

ማይገባኝን

ብናገረው ማን ያምነኛል
ፊልም
ይመስላል ሂወቴ
መውደቅ መነሳት ፈተናን
አይቻለው
በእድገቴ
የነበረ ያኔ ጎኔ
ሁሉን ያውቃል
ማይሆን የለም ደግሞ
በእምነት
ሁሉም ያልፋል

ብናገረው ማን ያምነኛል
ፊልም
ይመስላል ሂወቴ
መውደቅ መነሳት ፈተናን
አይቻለው
በእድገቴ
የነበረ ያኔ ጎኔ
ሁሉን ያውቃል
ማይሆን የለም ደግሞ
በእምነት
ሁሉም ያልፋል

ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚያቀው
ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚያቀው



Credits
Writer(s): Yared Alemayehu
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link