ተመስገን ጌታዬ (Outro)

ሂድ ወዲያ ዞር በል ከመንገዴ
ታች ሳለሁ ስጠራክ ሳትዞር አንዴ
ሰምተከኝ ባልሰማ ያኔ አለፍከኝ
አሁን አልሰማክም ብፈልገኝ
ማንም ማንም የለም የደገፈኝ
ከዳዴ እንድነሳ ያበረታኝ
በራሴ መምጣቴ እዚ ድረስ
ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ሳልመለስ

ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን

ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን

ለኔ እንደው እኔ አለው
አላንስም ለራሴ አውቃለው
አላንስም ለሌላ እተርፋለው
ባይኔ አየሁ ፍርሃት ሚጭረውን በራሴ አልፌአለው
እራሴው መድሃኒት አክሜ አድኛለው ትላንቴን
ብሎኝ ልቤ ዛሬ ትላንት ሆኖ ነገ ዛሬ ሲሆን ይነጋል
ስላመንኩኝ ተመስገን አያልኩኝ ከትላንቱ ዛሬ የሻላል
ከርሞ ደግሞ ከነገውም በላይ ያሬድ ከፍ ብሎ የበራል
ያበራል
ተዘርቶ ያፈራል
ላመነ ገበሬ የሰምራል
ሲጨምር ያልኝ ላይ
ታወቀኝ መብዛቱ አስመሳይ

ሂድ ወዲያ ዞር በል ከመንገዴ
ታች ሳለሁ ስጠራክ ሳትዞር አንዴ
ሰምተከኝ ባልሰማ ያኔ አለፍከኝ
አሁን አልሰማክም ብፈልገኝ
ማንም ማንም የለም የደገፈኝ
ከዳዴ እንድነሳ ያበረታኝ
በራሴ መምጣቴ እዚ ድረስ
ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ሳልመለስ

ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን

ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን

ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን

ተመስገን ጌታዬ
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
ተመስገን ጌታዬ ካንተ ውጪ የለም ሚአቀው ስቃዬን
የለም ሚአቀው ስቃዬን



Credits
Writer(s): Yared Alemayehu
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link