እመኚኝ (Interlude)

እህ
ልንገርሽ
አንድ እውነት
አንቺን ማፍቀር ትቻለው
ብዙ ተመላለስኩኝ
ባሁኑ ግን ሄጃለው
ብዙ ጊዜ ጣልሺኝ
ባሁኑ ግን ቆሜያለው
ብዙ ጊዜ አራቅሺኝ
ባሁኑ እርቅሻለው
ባሁኑ አምርራአለው
እመኚኝ
ባንቺ መማል ትቻለው
ስልክሽን ከስልኬ ላይ
ፎቶሽን ከኪስ ቦርሳ
አንቺንም ከ አይኖቼ
ለጥሩ አርቄአለው
ባሁኑ ከምሬ ነው አ
ላንቺ
ላንቺ
አይኔ
ብዙ ጊዜ
ቀልቷል
ብዙ ጊዜ
ሙአምቷል
ብዙ ጊዜ
ደምቷል ልቤም
ብዙ ጊዜ
ታሙአል
መራቅሽ ጎድቶኛል የእውነት
ስትቀርቢም አልጠቀምሺኝ
ባትኖሪ ይሻለኛል
ኖረሽም አላየሺኝ
ሌላን ጥላ መታ ለእኔ
ብዬ ብዙ ታገስኩኝ
ስህተት ነሽ ብዬ አላውቅም
ለእኔ ብላ እያልኩኝ
ሳልቀርብሽ መራቁን
ያኔ እንዳልፈራሁ
እርቄ አየሁት ዛሬ
ሁሉም ለበጎ ነው
ኖረሽ አሳመምሺኝ
መሄድሽ ግድ ነው

መሄድሽ ግድ ነው
ሁሉ ለበጎ ነው ኤ ኤ



Credits
Writer(s): Yared Alemayehu
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link