ባጣ

ባጣ
አይጠፋ እኔ ካንቺ ባጣ
ዞር ስል
ሌላ አላጣ
ካንቺ ባጣ
ሌላ አላጣ
ባጣ

ባጣ
አይጠፋ እኔ ካንቺ ባጣ
ዞር ስል
ሌላ አላጣ
ካንቺ ባጣ
ሌላ አላጣ
ባጣ

አያቆም አይኔ ማየት ከቶ ልቤም ጠፍቷል
አለቺኝ ማለት ቢሻም አፍ አውጥቶ ቃላት ያጣል
ሰንፎ ቢበገር ዛሬ አንቺን ቢሻም
አትኩሪ ዞር ብል ሞልቷል ሌላ አላጣም

ባጣ
አይጠፋ እኔ ካንቺ ባጣ
ዞር ስል
ሌላ አላጣ
ካንቺ ባጣ
ሌላ አላጣ
ባጣ

ባጣ
አይጠፋ እኔ ካንቺ ባጣ
ዞር ስል
ሌላ አላጣ
ካንቺ ባጣ
ሌላ አላጣ
ባጣ

ምን ቢሰማው ምንም ቢረታ
ምን ቢአልም መቼም አይፈታ
ቃል አይወጣም ከአፌ
ሌላ አይጠፋም አልፌ
ሁሌ
ካንቺ ባጣ ሌላ ላይ
ነገም አዲስ በአይኔ ላይ
አለ በዙ አትታለይ
አንቺ ውስጥ ዛሬ እኔን ባጣም
ዞር ስል ሌላ አላጣም
አንቺ ውስጥ ዛሬ እኔን ባጣም
ዞር ስል ሌላ አላጣም

ባጣ
አይጠፋ እኔ ካንቺ ባጣ
ዞር ስል
ሌላ አላጣ
ካንቺ ባጣ
ሌላ አላጣ
ባጣ

ባጣ
አይጠፋ እኔ ካንቺ ባጣ
ዞር ስል
ሌላ አላጣ
ካንቺ ባጣ
ሌላ አላጣ
ባጣ

ባጣ
አይጠፋ እኔ ካንቺ ባጣ
ዞር ስል
ሌላ አላጣ
ካንቺ ባጣ
ሌላ አላጣ
ባጣ

ባጣ
አይጠፋ እኔ ካንቺ ባጣ
ዞር ስል
ሌላ አላጣ
ካንቺ ባጣ
ሌላ አላጣ
ባጣ

ባጣ
አይጠፋ እኔ ካንቺ ባጣ
ዞር ስል
ሌላ አላጣ
ካንቺ ባጣ
ሌላ አላጣ
ባጣ



Credits
Writer(s): Yared Alemayehu
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link