Liketelsh

ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል
ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል
በሄድሽበት ልሄድ
ሳላይሽ ያመኛል
ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል
ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል
እንኳን ሳቅ ጨዋታሽ
ቁጣሽም ናፍቆኛል

ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል
ናፍቆኛል
ናፍቆኛል ናፍቆኛል

ስትሄጂ የኔ አለም ከፍቶኛል

የኔን ስቃይ እንኳን የታቀፍቁት
ይታመማል ባዳም ከነገርኩት
ርቀሽኛል ይህንን አውቃለሁ
ስከተልሽ ሁሌም እኖራለሁ

አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት
አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ
አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት
አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ
ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል
ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል
በሄድሽበት ልሄድ
ሳላይሽ ያመኛል
ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል
ፈተና ሆኖብኛል ፈተናም ሆኖብኛል
እንኳን ሳቅ ጨዋታሽ
ቁጣሽም ናፍቆኛል

ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል
ናፍቆኛል ናፍቆኛል ናፍቆኛል

ስትሄጂ የኔ አለም ከፍቶኛል
ደከምኩ አልል ሁሌም ልከተልሽ
ብትከፊም ቶሎ ልድረስልሽ
ምን አውቄ ምን ቢገጥምሽ
ክፉም ነገር ችዬ ልከልልሽ

አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት
አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ
አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት
አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ

አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት
አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ
አቅፌም ባላወራት ይቀልልኛል ሳያት
አትውሰድብኝ ጌታ ከማልደርስበት ቦታ



Credits
Writer(s): Alemayehu Demeke
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link