Ande Yibeltal Kemeto (Karaoke Version)

ያም ቢያወራ ይሄም ቢያወራ
ሁሉም ቢነሳ በየተራ
ሊለየን ከሞካከረው
ተመለስ ተመለስ በለው
ያም ቢያወራ ይሄም ቢያወራ
ሁሉም ቢነሳ በየተራ
ሊለየን ከሞካከረው
ተመለስ ተመለስ በለው
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
ተው እረፍ በሉት ይህ ሰው አይንካን
መሀላችን ገብቶ ሲጥር ሊለየን
ታሪክን ማጠልሸት ከሆነ ሀሳቡ
ይመለስ ንገሩት በመጣበት እግሩ
ገለል በል ገለል በል በል ሂድልን ወድያ
ወትሮም ሰው መውደድ ነው የኛ ውበት መለያ
መስሎት የከሰምን የሌለን የጠፋን
እየቆሰቆሰ እረፍት እንዳይነሳን
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ እናት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
የአንድ ቤት ልጆች ነን
መስመር አይለየን
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
ብራና ወጥረው ቀድመው ከፍለዋቸው
አይታል ሲፋጁ ምንም ባልገባቸው
ሰሜንም ደቡብም ምስራቅ ምዕራብ የኔው
ፍቅሬን ለማደፍረስ በል እንዳትሞክረው
ሰው ስወድ አልመርጥም ችሎታውም የለኝም
ና የዚህ ወገን ነህ የእኔ ነህ አትበለኝ
በስም ተለያይቶ ለቁጥር ከበዛው
አንድ ቤት ይበልጣል በፍቅር የጸናው
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
አንድ ይበልጣል ከመቶ
ያም ቢያወራ ይሄም ቢያወራ
ሁሉም ቢነሳ በየተራ
ሊለየን ከሞካከረው
ተመለስ ተመለስ በለው
ዱብ ዱብ ይላል እንደበረዶ
በልጅነቱ በረሀ ለምዶ
ብሎ ፎክሮ ባንድ የተመመው
የምዕራብ ቀመር ቀድሞ የገባው
የሀበሻ ልጅ ነኝ የደመ ሙቁ
ቤቴን የማልተው እኔም ከሩቁ
በማንነቴ ማልደራደር
ክፉ የማይረታኝ ከፍቅር በቀር
ሁሉን አክባሪ ከሁሉ ነዋሪ
ለወደደው ሟች ፍቅሩን መንዛሪ
የእሱ አደራ ቃሉ ያለብኝ
ችለህ ማትፍቀው
የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ
ይሄን ችለህ ላትቀማኝ
አትነካካኝ አትቆስቁሰኝ
እንደሚመችህ አትቦድነኝ
ከህህት ወንድሜ እንዳትነጥለኝ
ዛሬም ለፍቅር
ዛሬም ለአንድ እናት
ዛሬም ለፍቅር
ሁሌም ለአንድ ቤት
ዛሬም ለፍቅር
ዛሬም ለአንድ እናት
ዛሬም ለፍቅር
ሁሌም ለአንድ ቤት
ዛሬም ለፍቅር
ዛሬም ለአንድ እናት
ዛሬም ለፍቅር
ሁሌም ለአንድ ቤት



Credits
Writer(s): Natnael Yimer
Lyrics powered by www.musixmatch.com

Link